በሳዑዲ አረቢያ የደረሰው ግፍና መሠረታዊ ችግራችን
ዘግናኙ የስደተኛ ኢትዮጵያዊያን ግፍ በሳዑዲ አረቢያዊያን እጅ፤ ከፊታችን ተደቅኗል። ሁላችን በያለንበት፤ “ለምን? ምን አደረግን? መጨረሻው ምንድን ነው? መቼ ነው ይኼ ሁሉ የሚያበቃው?” እያልን እርስ በርሳችን እየተጠያየቅን ነው። እኛ ወደ የምንፈልገው መንገድ ካልገባን፤ ሌላ ሊይስገባን የሚችል ኃይል የትም የለም።...
View Articleቀናችሁ አትርሳኝ!
ያልታየን አሟሟት- ባንተ አይቼ ሞትህን በቁሜ ሞቼ ሲገድሉህ የተሰበረ ቅስሜ እስካሁን አልጠገነም ህመሜ ሲገሉሽ ሞቼ ነው የከረምኩ ከስቃይሽ እኔም አልተረፍኩ ይህንን የናንተን አበሳ ልጽፈው ብዬ ብነሳ ሀዘን ዘልቆ ከገባ- አጥንት ድረስ ለካስ ቃላትም- የአንጀት አያደርስ እዬዬም ሲዳላ ነው ይባላል እንባም ስቃይ...
View Articleእንደማያልፍ የለም
አዎ፤ የኔም እምባ ፈሷል እምነቴ ደፍርሷል ሰበዕናየ አንሷል ምክንያት ፍለጋ – መፍትሄ ፍለጋ ቀኑ እስከሚጨልም – ሌሊቱ እስቲነጋ ብቆርጥ ብቀጥል – ባነሳ ብጥለው ዘላለም ሆነብኝ – ማለቂያ የሌለው ሕመምሽ አሞኛል ድካምሽ ደክሞኛል እምባሽን ለመጥረግ – አቅም በማጣቴ ሕሊናየ ቆስሏል – ተቃጥሏል አንጀቴ እና….ጠንክሪ...
View ArticleOpen Letter to Ethiopian Foreign Minister
Re: Abuse of Ethiopian migrant workers in Saudi Arabia Center for the Rights of Ethiopian Women (CREW) is concerned about the recent abuse of Ethiopian migrant workers in Saudi Arabia, especially the...
View Articleየፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጤንነት እያነጋገረ ነው
አሜሪካ ዜጎችዋ ወደ ኤርትራ እንዳይጓዙ አስጠነቀቀች ከመገናኛ ብዙኃንና ከሕዝብ እይታ ከራቁ ከአንድ ወር በላይ የሆናቸው የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጤንነት ጉዳይ እያነጋገረ ነው፡፡ አስማሪኖ የተባለውና መቀመጫውን በካሊፎርኒያ አሜሪካ ያደረገው የኤርትራ መንግሥት ተቃዋሚ ድረ ገጽ እንደጻፈው፣ ፕሬዚዳንት...
View Articleበ1997ቱ የኢትዮጵያ ምርጫ ታዛቢ የነበሩት አና ጐሜዝ አዲስ አበባ ሊመጡ ነው
በ1997 ዓ.ም. በኢትዮጵያ በተካሄደው አገር አቀፍ ምርጫና ምርጫውን ተከትሎ ተከስቶ በነበረው የፖለቲካ ውዝግብ አካል የነበሩት የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ አና ጐሜዝ ወደ ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በ1997 ዓ.ም. ተካሂዶ የነበረውን ምርጫ በአውሮፓ ኅብረት ተወክለው ምርጫውን በዋና ታዛቢነት የመሩትና...
View Articleየወገኔ ቅኔ
እንዲህ እንዲያ ብለው አሙን ፤ ተጠይቀው ሲመልሱ የወገኖቻችንን ደም ፤ በእብደት ግፍ ያፈሰሱ የኢትዮጵያ ስደተኞች ፤ ባሕላችንን ተቃረኑ ንጽሐችንን አረከሱ ፤ ነፍሳችንን አስኮነኑ መጠጥ በማዘዋወር ፤ በስርቆት ወንጀል በምኑ አንተ አረመኔ እንስሳ ፤ ምኑን ብየ ላውጣልህ ስም መጠጥ ምንህ ነውና ፤ ስካርህ የአንተ በሰው...
View Articleዲፕሎማቱ በትዕዛዝ ኢትዮጵያውያኑን ስደተኞች ወዳልታወቀ ስፍራ ሰደዱ
በሳውዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኮሚኒት ግቢ ይገኙ የነበሩ 12 ነፍሰ ጡሮችን ጨምሮ ከ 200 በላይ ስደተኞች በዲፕሎማቱ ትዕዛዝ ወዳልታወቀ ስፈራ ተወሰዱ ። በሪያድ ልዩ ስሙ መንፉሃ እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ሰሞኑንን የተቀሰቀሰውን ሁከት ተከትሎ አያሌ ወግኖቻችን መገደላቸው እና በ10 ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን...
View Articleኦባንግ –ከዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር እየሠራሁ ነው አሉ
በሳዑዲ አረቢያ በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውንና እየደረሰ ያለውን ፈር የለቀቀ አስነዋሪ ግፍ ዓለምአቀፍ ይዘት እንዲኖረው ለማድረግ ከሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ሌሎች ዓለምአቀፋዊ ድርጅቶች ጋር እየሠሩ መሆናቸውን አቶ ኦባንግ ሜቶ በተለይ ለጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ ተናገሩ፡፡ የሳዑዲ ልዑል ሰብዓዊነት የረገፈበትንና...
View Articleበሳውዲ በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰው ሰቆቃ ቀጥሏል
ሪያድ አሚራ ኑራ ዩኒቨርስቲ በሚገኝ ጊዜያዊ መጠለያ ሜዳ ላይ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና በሳውዲ ፖሊሶች መሃከል በተነሳ ግጭት አንዲት ነፍሰጡር ኢትዮጵያዊት በአውቶብስ ተገጭታ ህይወቷ አለፈ። ሪያድ መንፉሃ እየተባለ ከሚጠራ አካባቢ ሰሞኑንን በሳውዲ ፖሊሶች ታፍሰው ከከተማይቱ 120 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ወደ ምትገኝ፡...
View Articleተዋርደን አንቀርም!!!
ሳውዲ አረቢያ በዜጎቻችን ላይ እያደረሰች ያለውን ግፍና በደል በሰላማዊ ሰልፍ ለመቃወም ፓርቲያችን በወሰነው መሰረት ለሚመለከተው ክፍል አሳውቀን ነበር፡፡ መቸም ህዝባችን በጭቆና ውስጥ ስለኖረ በመብቱና በግዴታው መሀል ያለውን ድንበር በውል ካለመረዳቱ የተነሳ ሰልፉ እንዲደረግ ስለመፈቀዱ በተደጋጋሚ ስንጠየቅ ነበር፡፡...
View Articleሕገ ወጥ ስደተኛ (illegal immigrant)
ምን ማለት ነው እሱ ወዳጀ፤ ይሄ ሕገ ወጥ ስደተኛ ወዶ የሚሰደድ ከሌለ፤ ከሀገሩ የሚርቅ መከረኛ ነፍሱን ለማትረፍ የሻ ሰው፤ ይሸሻል እንጅ ባመራው እንግዳ አይደለ ወይ ጎብኚ፤ ፈቃድ ጠይቆ የሚገባው እስኪ ንገረኝ እባክህ፤ ለእናንተው መሐመድ ሰዎች ተቸግረው ለተሰደዱት፤ ከሀገራቸው ላለመሆን ሟች ቪዛ ተመቶላቸው ነበረ?...
View Articleሁለተኛ ዙር ሰልፍ በኑረንበርግ ጀርመን
እ.ኤ.አ. ቅዳሜ ኖቬምበር 23, 2013 ዓ.ም. በጀርመን ኑረንበርግ ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ኢሕአፓ ያዘጋጀው ሰልፍ ተካሄደ።በቅርቡ የሳዑድ አረቢያ መንግስትና ዜጎች በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸሙትን እና አሁንም እየፈፀሙ የሚገኘውን ዘግናኝና ኢሰብዓዊ ድርጊት ለማውገዝ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ...
View Article“አቤቱ እንዳንጠፋ አድነን”
የርዕሰ አድባረት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን አሜሪካ በሳውዲ አረቢያ ባለው በኢትዮጵያውያ ወገኖቻችን ላይ በሚደርሠው ኢሰብዓዊ አሣዛኝና ዓሠቃቂ መከራና ሞት እንቃወማለን:: (የመግለጫውን ሙሉ ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
View Articleሞት፣ ወያኔና “እኛ”
የግፍ ጽዋው ሞልቶ፣ …… ሞልቶ፣….. ሞልቶ ፈሶ ሰው መባል በሰው፣ ስዕብናችን አሶ ከ’ጥናፍ- እስከ-አጥናፍ፣ ደማችን “’ረክሶ’’፤ ውቅያኖስ፣ ባህሩን፣ ወንዙን አደፍርሶ እዩት ይ’ጣለላል፣ አስፋልቱን አልብሶ። ግን እኮ፣ …….. እንኳ’ ደም ውኃ ፈሶ፣ አይቀርም ይዘገያል እንጂ፣ በሰፈሩት ቁና፣ መሰፈር አይቀርም::...
View Articleእጅ-ለጅ!
የፊት ጉዱን ረስቶ፣ ከረሀብ መትረፉን፣ የሙሴን ውለታ የእናት ጡት ነካሽ ልጅ፣ ፈርዖን በእስራኤል፣ ክንዱን አበረታ! መሄጃ ያጣህ ዕለት፣ ኢትዮጵያ አትርፋልህ፣ ዕምነትህ እንዳትጠፋ! ስማን እንጂ ሳውዲ፣ አንተም እንደፈርዖን፣ ታዋርዳት ገባህ፣ አገሬን በይፋ? ደግ እናት ነበረች፣ አንጀቷ የሚራራ፣ እግዚአብሔርን ፈሪ...
View ArticleDeath and rape rife in Saudi Arabia as xenophobia against Ethiopians turns...
Editor’s Note: with this news report, Getahune Bekele, also sent us a picture of an Ethiopian woman drenched in blood while lying on the ground. The picture is highly graphic and may offend and/or...
View Articleአይ አበሻ! አበሻና ሆድ፤ ሁለት
አበሻ ድግስ ይወዳል፤ ድግስ የሚወደው መብላትና ማብላት ስለሚወድ ነው፤ ለመብላት የአበሻ ምክንያቱ ብዙ ነው፤ ልጅ ተወለደ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ ክርስትና ተነሣ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ አገባ ብሎ መብላት ነው፤ ልጅ ሞተ ብሎ መብላት ነው፤ አበሻ ሰው ቀብሮ ሲመለስ በንፍሮ ይጀምርና ቀስ በቀስ ወደሌላው ይተላለፋል።...
View Articleየብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄና ፈተናዎቹ በኢትዮጵያ
1. መግቢያ ከደርግ የ17 አመታት የአገዛዝ ውደቀት በኋላ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች በስፋት ሲንጸባረቁ ከነበሩ ጥያቄዎች መካከል የብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄ ዋነኛው ነው:: በዚህ ወቅት ውስጥ ለብሔራዊ ዕርቅ ጥያቄ በፖለቲካ ኃይሎች የቀረቡት የመፍትሔ ሃሳቦች የተለያዩ ቢሆንም የመፍትሔ ሃሳቦቹ የሚመነጩት ግን በዋናነት...
View Articleአቶ ታምራት ላይኔ እንዳደመጥኳቸው
የቀድሞው የኢትዮጵያ የሽግግር ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ኋላ ላይ ደግሞ የኢፊድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ታምራት ላይኔ ከአውስትራሊያዊው የኤስ.ቢ.ኤስ የአማርኛ ራዲዮ ባልደረባ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ጋር ያደረጉትን በሶስት የተከፈለ ሰፊ ቃለመጠይቅ በአንክሮ ተከታተልኩት:: አቶ ታምራት ብዙ ነገሩን፤ ብዙ...
View Article