እ.ኤ.አ. ቅዳሜ ኖቬምበር 23, 2013 ዓ.ም. በጀርመን ኑረንበርግ ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮታዊ ፓርቲ ኢሕአፓ ያዘጋጀው ሰልፍ ተካሄደ።በቅርቡ የሳዑድ አረቢያ መንግስትና ዜጎች በኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸሙትን እና አሁንም እየፈፀሙ የሚገኘውን ዘግናኝና ኢሰብዓዊ ድርጊት ለማውገዝ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተገኙ ሲሆን በዕለቱ በኢትዮጵያውያን ላይ ይፈፀም የነበረውን ዘግናኝ ድርጊቶች ፎቶ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በመበተን ኢትዮጵያውያን [...]
↧