የግፍ ጽዋው ሞልቶ፣ …… ሞልቶ፣….. ሞልቶ ፈሶ ሰው መባል በሰው፣ ስዕብናችን አሶ ከ’ጥናፍ- እስከ-አጥናፍ፣ ደማችን “’ረክሶ’’፤ ውቅያኖስ፣ ባህሩን፣ ወንዙን አደፍርሶ እዩት ይ’ጣለላል፣ አስፋልቱን አልብሶ። ግን እኮ፣ …….. እንኳ’ ደም ውኃ ፈሶ፣ አይቀርም ይዘገያል እንጂ፣ በሰፈሩት ቁና፣ መሰፈር አይቀርም:: ” ዓለም የም‘ጠፋው፣ ሰይጣናዊ ምግባር በሚፈጽሙ ሳይሆን፤ ምንም ሳያደርጉ ቀጭ ብለው በሚመለከቷቸው ሰዎች ነው።” /አልበርት አነስታየን/ እናም [...]
↧