Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 3165 articles
Browse latest View live

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት ባለሥልጣናትና የታዋቂ ነጋዴዎች የፍርድ ቤት ውሎ

“ያለመከሰስ መብቴ አልተነሳም መንግሥት የሚያውቀው ሕመም አለብኝ” አቶ መላኩ ፈንታ፣ የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር “እኔ በተጠረጠርኩበት ወንጀል ልጠየቅ ቤተሰቦቼን ግን ለምን? ምን ዓይነት አገር እየሆንን ነው?” አቶ ገብረዋህድ ወልደጊዮርጊስ፣ ምክትል ዋና ዳይሬክተር “ታዋቂ ግብር ከፋይና ታዋቂ...

View Article


“መለስ የቆፈሩት ጉድጓድ…”

ይህንን ቃለምልልስ ያደረግነው ለበርካታ ዓመታት ለኢህአዴግ ሲሰራ ከነበረና በአሁኑ ወቅት ለከፍተኛ ትምህርት ውጪ አገር ከሚገኝ ኢትዮጵያዊ ጋር ነው፡፡ ለደኅንነት ሲባል ስሙን ከመጥቀስ ተቆጥበናል፡፡ ጎልጉል ፦ የጠ/ሚኒስትር መለስ መታመም ድንገተኛ ነው የሚሉ አሉ፤ አሟሟታቸውም ድንገት ነው የሚሉ አሉ፤ በሌላ በኩል...

View Article


የ“ቀዩ መስመር”ሰላባዎች?

መለስ ህይወታቸው እንዳለፈ ከተሰጡት አስተያየቶችና ትንቢቶች መካከል ቀዳሚው የመለስ ሞት ለህወሃት ጊዜውን ጠብቆ የሚፈነዳ ፈንጂ መሆኑ ነበር። በዚሁ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በስልጣን ላይ ያሉ የኢህአዴግ ዲፕሎማት “መለስ የቆፈሩት ጉድጓድ” በሚል ርዕስ በሰጡት ቃለ ምልልስ ይህ እንደሚከሰት ቁልጭ አድርገው ተናግረው...

View Article

War crimes and genocide indictment inevitable for Workneh Gebeyhu

Since he ordered kids following their parents to anti-government rallies to be shot and killed, millions in Ethiopia regard him as a very insane man endowed with evil powers to maim and murder the...

View Article

ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር!

በጽሁፉ የተዳሰሱ ርዕሶች (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል) ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር ! ክፍል ፩ ሀቁን መናገር ወይስ ሀቁን ለመፈለግ መጣር! ጥያቄ የመጠየቅና የአሰራር ስልት ጉዳይ! ሶስት የጥያቄ አቀራረብና የምርመራ አጻጻፍ መንገዶች! የወያኔን ባህርይና የተፈጠረበትን ህብረተሰብ የመረዳት ችግር!...

View Article


Tower in the sky (የሰማይ ላይ ግንብ)

የመፅሐፉ ርዕስ፡- Tower in the Sky (የሰማይ ላይ ግንብ) ደራሲ፡- ህይወት ተፈራ አሳታሚ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ የገፅ ብዛት፡- 437 የታተመበት ዘመን፡- እ.አ.አ. 2012 የመሸጫ ዋጋ፡- 74ብር በሰለሞን ኃይለማርያም ይህንን መፅሐፍ ሳነብ በልጅነቴ በአንድ ዕለት ሰንበት እናቴ እጄን ይዛ ወደ...

View Article

አወይ አማሪካን …

ቢሄዱት… ቢሄዱት… ቢሄዱት… ቢሄዱት… አያልቅ ሽቅቦሹ፥ አይቆም ቆልቁሎሹ መንገድ እየሄዱ መንገድ እየበሉ መንገዱ እየጠጡ አያልቅም ቢሄዱት፥ አያልቅም ቢጠግቡት፤ አወይ አማሪካን… አወይ የሰው አገር የበላን ያላየ፥ የዋጠን ያልሰማ አወይ አማሪካን፥ ሰው በላብ ያደማ፤ ቢሄዱት ቢሄዱት፥ እረፍትን ማን አውቆት እዚማ ከሆኑ…...

View Article

ወ/ሮ ትዕግስት ከታገቱበት ሲና ተለቀቁ!!

የሱዳን፣ የኤርትራና የግብጽ ዜግነት ባላቸው ራሻይዳዎች ታፍነው ወደ ሲና በረሃ የተወሰዱት ወ/ሮ ትዕግስት ገብሬ ካይሮ መግባታቸው ታወቀ። ወ/ሮ ትዕግስት ቅዳሜ ረፋዱ ላይ ካይሮ የገቡት አጋቾቹ እንዲሰጣቸው ከጠየቁት 25 ሺህ ዶላር በድርድር 15 ሺህ ዶላር ተከፍሏቸው ነው። ዜናውን በሰሙ ማግስት “የወ/ሮ ትግስት...

View Article


የለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ ግንቦት ፲፩/ ፪ሺ፭ (19th May 2013) የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ፤ ከእዚህ...

View Article


Bahr Dar and the wonderful art of silence

Last Sunday May 12 a Federal police officer opened fire and murdered twelve or eighteen people depending on who is doing the counting in the City of Bahr Dar by the shores of Lake Tana. It was a random...

View Article

በጥቁር ገበያ የዶላር ዋጋ በሰላሳ ሳንቲም መቀነሱ አነጋጋሪ እየሆነ ነው

በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥቁር ገበያ ባለድርሻዎች በከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ታዋቂ ነጋዴዎች ከሙስና ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በመታሰራቸው በተፈጠረ መደናገጥ መነሻ ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ እያጋጠማቸው መሆኑን ገልፀው፣ የዶላር ምንዛሪ በታሪኩ የሰላሳ ሳንቲም ቅናሽ አሳይቷል። የከፍተኛ ባለስልጣናቱ በወንጀል...

View Article

ኦባንግ ለኬሪ የጥሪ ደብዳቤ ላኩ!

በቅርቡ በሚከበረው 50ኛው ዓመት የአፍሪካ ኅብረት ክብረበዓል ላይ በተጋባዥነት ለሚገኙት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ዋና ዳይሬክተር ኦባንግ ሜቶ በፋክስ የሚደርስ ቀጥታ ደብዳቤ ላኩ፡፡ በደብዳቤው ላይ አቶ ኦባንግ ሰሞኑን በአፍሪካ ህብረት አካባቢ ለተጠራው...

View Article

የደህንነት ሹሙ ስዊድን ይመጣሉ

በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል NISS (National Intelligence and Security Service) የብሔራዊ ደህንነትና የደኅንነት አገልግሎት ሁለተኛ ሰው የሆኑት አቶ ኢሳያስ ወ/ጊዮርጊስ ስዊድን እንደሚመጡ ተሰማ። በስካንዲኔቪያ አገራትና በድፍን አውሮፓ በሚኖረው ዲያስፖራ ላይ የሚያተኩር “የግል” መሰል የሬዲዮ...

View Article


የኢህአዴግና የሻዕቢያ ድርድር ተበጠሰ

ኳታር በተናጠል የጀመረችው ኢትዮጵያንና ኤርትራን የማሸማገል ሂደት መበጠሱ ተሰምቷል። ከሽምግልናው ዙሪያ የግብጽ ሚና ስለመኖሩ አመላካች ጉዳዮች አሉ እየተባለ ነው። በድርድሩ ኢህአዴግ በዋናነት እንደ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጠው የትግራይ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደሚት/ ጉዳይ እንደሆነም ለማወቅ ተችሏል። አቶ መለስ...

View Article

አስቸኳይ ጥሪ በሆላንድ ለምትገኙ ኢትዮጵያን በሙሉ

አንደተለመደው መራሹ ወያኔ ኢ ህ አ ዴ ግ በመላው ዓለም አባይን ለመገደብ በሚል ምክኒያት የዋህ ደጋፊዎቹን አና በጥቂት ጥቅሞች የተደለሉ ሆዳሞችን በማስተባበር በሮተርዳም ከተማ ቅዳሜ 1 ጁን 2013 ልክ 13፡00 ሰዓት የቦንድ ዘረፋ ለማካሄድ ማቀዱን ከወያኔ ቀኝ እጅ ከሚባሉት ሾልኮ የወጣ ሚስጢር ደርሶናል ስለዚህ...

View Article


ለርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ አባላትና ወዳጆች እንዲሁም...

በስመ አብ፤ ወወልድ፤ ወመንፈስ ቅዱስ፤ አሐዱ አምላክ አሜን። በአንዲት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን የአስተዳደር ጉዳይ ወሳኞቹ የቤተ ክርስቲያኗ ዋልታና ምሰሶ የሆኑት አባላቷ ካህናት ምእመናንና የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች መሆናቸው በቃለ ዓዋዲውና በማንኛቸውም ሕገ ቤተ ክርስቲያን ላይ ተደንግጎ የሚገኝ ሆኖ ሳለ፤ አባ ግርማ...

View Article

ለደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መዕመናን የቀረበ ጥሪ

የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች ይኸውም ለሥልጣን ያቆበቆቡ እሾም ባዮች ፣ ለጥቅማቸው የቆሙ ግለሰቦች እና ሆድ አደሮች የሀገራችው ፣ የሕዝባቸው፣ የቤተ ክርስቲያኗ ገዳማውያን እና መናንያን  ሐዘንና ሰቆቃ ሳይገዳቸው እኔ ከሞትኩኝ ስርዶ አይብቀል እንዳለችው አህያ የግል ቀቢጸ...

View Article


የአሜሪካ የህግ ባለሙያዎችና አኢጋን በኅብረት ስራ ጀመሩ!

በኢትዮጵያ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በተመለከተ የአሜሪካን የህግ ባለሙያዎች ማህበር (ABA – American Bar Association) ሙሉ በሙሉ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስራ አርብ እንደሚጀምር ተገለጸ። አዲስ አበባ ካሉ የፖለቲካና የሙስሊም ወገን እስረኞች ጠበቆች ጋር የመጀመሪያ ስብሰባ...

View Article

Meles Zenawi and our money

The last seven years or so I have been writing opinion pieces on the political situation in our homeland. Naturally I have discussed the late Prime Minter Meles Zenawi and his central role in charting...

View Article

Egypt reacts to Ethiopia dam announcement

Ethiopia’s sudden announcement on Tuesday that it would begin diverting the Blue Nile ahead of the planned construction of the Grand Renaissance Dam has drawn reaction from several figures in Egypt,...

View Article
Browsing all 3165 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>