አንደተለመደው መራሹ ወያኔ ኢ ህ አ ዴ ግ በመላው ዓለም አባይን ለመገደብ በሚል ምክኒያት የዋህ ደጋፊዎቹን አና በጥቂት ጥቅሞች የተደለሉ ሆዳሞችን በማስተባበር በሮተርዳም ከተማ ቅዳሜ 1 ጁን 2013 ልክ 13፡00 ሰዓት የቦንድ ዘረፋ ለማካሄድ ማቀዱን ከወያኔ ቀኝ እጅ ከሚባሉት ሾልኮ የወጣ ሚስጢር ደርሶናል ስለዚህ ቦታውና ሰዓቱን አሁንም በሌሎች አህጉሮች የደረሰበትን ሽንፈት በሆላንድም እንደሚገጥመው ሂሳቤ እንደሚያደርግ [...]
↧