SMNE’s Press release
Oromo Democratic Front (ODF) Declares Commitment to Work with Others towards a Democratic, Multi-national Ethiopia: Is this the Same “New Ethiopia” We in the SMNE Envision? On March 30, 2013, I had the...
View Articleሰላማዊ ትግል እና የመለስ ራዕይ ዘር-የማጥራት ወንጀል ስለመሆኑ
ከጉራፈርዳ እና ከቤንሻንጉል-ጉምዝ የተሰሙት ድምጾች ዘር የማጥራት (Ethnic Cleansing) ወንጀል በኢትዮጵያ ህጋዊ መሆን መጀመራቸውን አስታወቁ። እነዚህ ድምጾች የኢትዮጵያ ፌዲራል መንግስት እና የክልል መንግስቶች ኢትዮጵያን ለመበተን ውስጥ ውስጡን የነበራቸውን የአሳብ እና የተግባር ስምምነት ገሃድ በማውጣት...
View Articleከእሁድ እስከ እሁድ
ሼኽ መሐመድ “ለቀቅ አድርጉን” አሉ ከኢትዮጵያ “አንድም ሳንቲም” እንዳልወሰዱ ተናገሩ ባለፈው ሳምንት ከፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ የገዟቸውን የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ፣ የጐጀብ እርሻ ልማትና የቡና ማደራጃና ማከማቻ ድርጅት የርክክብ ፊርማ በሆቴላቸው ሸራተን አዲስ መጋቢት 26 ቀን 2005 ዓ.ም. ውለታ በፈጸሙበት...
View Articleመሬት ነጠቃ ለአሜሪካ ም/ቤት ሊቀርብ ነው
በመጪው ሰኞ ሚያዚያ7፤2005ዓም (April 15፣ 2013) በአፍሪካ ስለሚደረገው የመሬት ነጠቃ አስመልክቶ የአሜሪካ ም/ቤት የፖሊሲ አውጪዎችና በጉዳዩ ላይ የሚሟገቱ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎችን እንዲሁም ባለሙያዎችን ሃሳብ ለማዳመጥ ስብሰባ መጥራቱ ታወቀ፡፡ በአሜሪካ የተወካዮች ምክርቤት በአፍሪካ፣ በዓለምአቀፍ ጤና፣...
View ArticleWorld Bank Must End its Support for Human Rights Abuses in Ethiopia
ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ ጎልጉል “ኢህአዴግ አንገቱን ታንቋል” ዓለም ባንክ ርምጃ ለመውሰድ ጫፍ ደርሷል በሚል እና ኢህአዴግ በ600 ሚሊዮን ዶላር አጣብቂኝ ውስጥ ገባ!! ብያኔው ከጸና ኪሣራው በቢሊዮን ዶላር ሊደርስም ይችላል! በሚል ርዕስ ሰፋ ያለ ዘገባ ማቅረባችን ይታወቃል፡፡ የዓለም ባንክ እስካሁን ውሳኔውን ይፋ...
View Articleየሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ
በአሁኑ ሰዓት በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን መፈናቀል በመቃውም በኦስሎ ከተማ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል፡፡ በአካባቢው የምትገኙ ሁሉ በሰልፉ ላይ እንድትገኙ አዘጋጆቹ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ፡፡ መረጃውን ከምስሉ ላይ ይመልከቱ፡፡
View Article“አማራንና አማርኛን ማጥፋት የህወሃት ፕሮግራም ነው”
አማርኛ ተናጋሪዎችን የማመናመን፣ የማደህየት፣ የማራቆትና ክልላቸውን እያሳነሱ የማጥፋት እቅድ በህወሃት መርሃግብር ውስጥ የተካተተ ዋና ተግባር እንደሆነ ተገለጸ። አማርኛ ቋንቋንም ማሽመድመድ የዚሁ እቅድ አካል መሆኑ ተዘግቧል። አቶ ገ/መድህን አርአያ ከኢሳት ሬዲዮ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ በህወሃት ፕሮግራም ገጽ 18...
View Articleከእሁድ እስከ እሁድ
መለስ “ከዋሸኸን ትሞታለህ” መለስ ሀዋሳን ክልል ለማድረግ ቃል ገብተው ነበር የሲዳማ አገር ሽማግሌዎች አቶ መለስ እድሜያቸው አጭር እንደሚሆንና እንደሚቀሰፉ ነግረዋቸው እንደነበር ተሰማ። በክልሉ የአገር ሽማግሌ ከሚባሉት መካከል አንዱን በማነጋገር በተለይ ለጎልጉል የተላከው መረጃ እንደጠቀሰው መለስ እድሜያቸው ሊያጥርና...
View ArticleDevelopmental Neo-Patrimonialism
Beware! “Our Allies – The West, The Occident” are designing A New Ideology for Africa. It has been launched as a research project way back in 2011 and is now coming forward, with a claim to be the...
View Articleፈሪ ህዝብ አድርባይ እንጂ የልማት ሰራዊት መሆን አይችልም
የኢትዮጵያ እዝብ በተፈጥሮው ፈሪ ህዝብ ነው ብዬ አላምንም፡ ነገር ግን ለብዙ ዘመናት የተለዋወጡ ገዚዎች በፈጠሩበት ተጵህኖ በፍራቻ ድባብ ውስጥ እንዲኖር አድርጎታል ብዬ አስባለው እስከ አሁን ድረስ። የአገሩን ዳር ድንበር ና ነጳነት በአጋጣሚ ሳይሆን በደሙ ጠብቆ የኖረን ህዝብ ፈሪ ነው ብሎ ማሰብ እብደት ነው። ነገር...
View Articleዘር ማጥራትን ያህል ወንጀል ፈጽሞ ይቅርታ መጠየቅ ፌዝ ካልሆነ ድራማ ነው!
በፌዴራል ስም የተሸፈኑ ህውሃት/ኢህአዴጎች እና በአቶ መለስ ራዕይ የተጠመቁ የክልል ፖለቲከኞች በኢትዮጵያ የዘር ማጥራት (Ethnic Cleansing) ወንጀል ስለመፈጸማቸው መዘገብ ከጀመረ ውሎ አድሯል። ይኽ ዜና በኢትዮጵያ ወዳጆች ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ዜጎች ዘንድ ስጋት ፈጥሯል። ኢትዮጵያ እንድትበተን የሚፈልጉ...
View Articleደብረ ዘይትና አባ ማትያስ
ማሳሰቢያ፦ በቀርቡ በወጣችው ጦማር ላይ “እንዲህ ያለ ፓትርያርክ አይተን አናውቅም” በሚል ርእስ እንገናኝ ብዬ በመሰናበቴ በዚህ ርእስ የሚቀርበውን አንባቢ እንደሚጠብቅ የታወቀ ነው። ይሁን እንጅ ያለፈው እሁድ ደብረ ዘይት የሚታሰብበት ቀን ስለነበረ፤ ይህች ጦማር የያዘችው መልእክት በከንሳስ ደብረ ሳህል መድኃኔ ዓለም...
View ArticleReeyot Alemu wins 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize
Imprisoned Ethiopian journalist Reeyot Alemu is the winner of the 2013 UNESCO-Guillermo Cano World Press Freedom Prize. Ms Alemu was recommended by an independent international jury of media...
View Articleጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ
የአውራምባ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ወደ ዝዋይ ወህኒ ቤት ተወሰደ፡፡ የአውራምባ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ በፌደራል አቃቤ ህግ በሽብርተኝነት ተከሶ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ጥፋተኛ በሚል 14 ዓመት ተፈርዶበት ከፍተኛ ጥበቃ በሚደረግበት ቂሊንጦ...
View Articleተው ስማኝ
ከቅኝ አገዛዝና ከሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰላማዊ ትግል ‘ሰላም’ አግኝተዋል የሚባሉት አገሮች ሕንድ፤ አሜሪካና ደቡብ አፍሪካ ይመስሉኛል። የነዚሃን አገሮች ተመክሮ ወስደን፤ እነሱ በሄዱበት መንገድ ሄደን እንሱ ያገኙትን ሰላምና ነፃነት እናገኛለን ማለት ዘበት ይመስላል። ከላይ በተጠቀሱት አገሮች የተደረገው ትግል...
View Articleኢህአዴግን በጓሮ ድርድር የጠየቀበት ሰነድ ተተረጎመ!
በልማትና ኢንቨስትመንት ስም ኢህአዴግ ለውጪና ለራሱ ሰዎች እየቸበቸበ ያለውን መሬት አስመልክቶ የኦክላንድ ተቋምና የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ በጋራ ያዘጋጁት ጥናታዊ ዘገባ አማርኛ ትርጉም በሳምንቱ መጨረሻ ይፋ ይደረጋል ተባለ። የመሬት ነጠቃ ዜጎችን እያፈናቀለና ውድ የተፈጥሮ ሃብትን እየበላ ነው። እመራቸዋለሁ...
View ArticleLand Grab Destroy Lives and Futures of Africans
I would like to thanks Congressman Christopher Smith, Chairman of the U.S. House Subcommittee on Africa, Global Health, Global Human Rights and International Organizations and members of the...
View Article“ማፈናቀሉ የሚካሄደው በመንግሥት ትዕዛዝ ነው፤ ወደ ክስ እናመራለን”
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ከ2000 ሺህ በላይ ትግሬዎች ባለይዞታ መሆናቸውንና ማንም ሳይነካቸው በሰላም እንደሚኖሩ፣ በቶጎ ወረዳ ከስልሳ በላይ ነባር የህወሃት ታጋዮች ሰፋፊ የእርሻ መሬት ወስደው በባለሃብት ደረጃ እንደሚገኙ የመኢአድ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አስታወቁ። ከሌሎች ብሔረሰቦች ተለይቶ የዘር ማጥፋት...
View Articleከእሁድ እስከ እሁድ
በሲዳማ ህዝብ እያመጸ ነው ሚያዚያ 6 ቀን 2005 ዓ ም ኢህአዴግ ብቻውን ሊያካሂደው የነበረውን ምርጫ አንቀበልም በማለት ከተለያዩ ወረዳ በትስስር የተቃወሙ የሲዳማ ብሔረሰብ አባላት መታሰራቸውን የጎልጉል ምንጮች አስታውቀዋል። ምንጮቹ እንዳሉት በአካባቢው ከፍተኛ ድጋፍ ያለው የሲዳማ አርነት ንቅናቄ ከምርጫው ራሱን...
View Articleኦባማ አርፍደው ወደ ኢትዮጵያ?
በአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ከሚገኙት የተለያዩ እንግዶችና ባለስልጣናት በተጨማሪ አራት ታላላቅ መሪዎች እንደሚገኙ እየተነገረ ነው። በዋናነት የሚጠቀሱት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ኦባማ ሲሆኑ፣ የቻይና አቻቸውም ዋናውና ታላቁ እንግዳ እንደሚሆኑ ይጠበቃል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ባለፈው ረቡዕ...
View Article