$ 0 0 በአሁኑ ሰዓት በወገኖቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን መፈናቀል በመቃውም በኦስሎ ከተማ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠርቷል፡፡ በአካባቢው የምትገኙ ሁሉ በሰልፉ ላይ እንድትገኙ አዘጋጆቹ ጥሪያቸውን ያቀርባሉ፡፡ መረጃውን ከምስሉ ላይ ይመልከቱ፡፡