“አሁን ደም ተቃብተናል፤ ዕርቅ የለም፤ ሌላ ሳይከተል ልቀቁልን”፤ “ከህወሃት ጋር ድርድርና እርቅ ብሎ ነገር የለም”...
ኦሮሚያ ብቻ ሳትሆን ድፍን አገርን ማቅ ያለበሰው የጅምላ ጭፍጨፋ እያደር አጥንት የሚያደቅ መረጃ እየወጣበት ነው። ህወሃት የእርቅ መንገዶችን በሙሉ አሟጦ የቀበረበት ይህ “ይቅርታ የሌለው ወንጀል” እስካሁን የ678 ንጹሃንን ህይወት አጥፍቷል። የትዳር ጓደኛውን አስከሬን በግል ተሽከርካሪ ጭኖ እያነባ ወደ ቤተሰቡ የወሰደ...
View ArticleOur struggle and the elephant in the room
Ethiopia has been in turmoil for over a year and half now. What makes the recent turmoil different is that the character of the protest and the demands by the citizens that is radically forceful than...
View Articleለዘብተኞችን ማጥቃት፤ አክራሪዎችን ማብዛት
የሃሳብ ልዩነት፤ ያለ ነገር ብቻ ሳይሆን፤ አስፈላጊም ነው። የተለያዩ ሃሳቦች መከሰት፤ አማራጮችን በመድረክ ላይ በማቅረብ፤ ልዩነቶችን እንድንመረምርና፤ በብዙኀኑ ዓይን የተሻለ የተባለውን እንድንመርጥ ዕድል ይፈጥርልናል። በነዚህ የተለያዩ ሃሳቦች ተነስቶ ርስ በርስ መወነጃጀሉ፤ አንድም እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን ባይነት...
View Articleአራቱ የኢትዮጵያ መውጫ ቀዳዳዎች
ዛሬ ኢትዮጵያ አስከፊ ችግር ውስጥ ወድቃለች። ነገር እየተባባሰና የሰው ሕይወት እየተቀጠፈ ባለበት በዚህ ወቅት፥ ኢትዮጵያ ልጆቿ አደጋ ላይ ሳይወድቁ ይህን ክፉ ጊዜ የምታልፍበት መውጫ ቀዳዳ ያጣች ትመስላለች። መውጫ ቀዳዳዎች ከአንድም አራት አሉላት ይባል ይሆናል። መውጣትም አይቀሬ ነው። ሁሉም ነገር ያልፋልና። ግን...
View ArticleOur Thoughts are with the victims of “Bishoftu Massacre”
We in the Ethiopiawinnet movement extend our heartfelt condolences to the families that lost their loved ones in Bishoftu/DebreZeit, Ethiopia, on Oct 2, 2016. Even though the government admitted to 52...
View ArticleAHRE condemns the violent act of security forces that causes the death of...
Dozens of protestors were crushed to death in Bishoftu City, 28 miles (45 kilometers) southeast of the capital, Addis Ababa, among the crowds who gathered to celebrate the Irreecha cultural festival....
View Articleየህዝብ እውነት፣ አጋርነትና የወደድኩት የሙሽሪት ትጋት!
በደል፣ ጭቆና፣ አድልኦና ግፍ በከፋ ቁጥር ሀገሬው የጭቆና ቀንበር መሸከሙን አሻፈረኝ ይላል … “የሰላም በሮች ሲዘጉ፣ ለእንቢተኝነት በሮችን ይከፍታሉ!” ሀገሬው እየተቀጠቀጠ እየተገዛም እንቢተኝነቱን በተለያዬ ፈርጀ ብዙ መንገዶች ጉዳት ስሜቱን ሳይፈራ ደፍሮ ይገልጻል። ብዙዎቻችን ህመሙ እያመመን ሳንገልጸው፣ አለያም...
View Articleምን ስም ይሰጠዋል?
በዓለም ላይ የነበሩና ያሉ ዘረኞች፣ ግፈኞችና አምባገነኖች የተለያዩ ምክንያቶች እየፈለጉ ሕዝብ ገድለዋል፣ አስረዋል፣ አሰቃይተዋል። በዚህም ተግባራቸው፣ « ናዚ፣ ፋሽስት፣ ጨፍጫፊ፣ አረመኔ» ወዘተርፈ ተብለዋል። ከእነዚህ እጅግ በከፋ ሁኔታ የዘረኛው የትግሬ ወያኔ ቡድን በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በአጠቃላይ፣ በተናጠል ደግሞ...
View ArticleProsopis Juliflora = ወያኔ
አደገኛ አረም ነው። በእንግሊዝኛ “መስኪት”፤ በሳይንሳዊ ስሙ ደግሞ “ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ” ተብሎ የሚታወቀው ይኸው ጠንቀኛ የዛፍ አረም ስረ መሰረቱ ሰሜንና ሴንትራል አሜሪካ ውስጥ ነው። መስኪት በርካታ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተራባው አንዱ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በአሚባራ...
View Articleእናቶች፣ “ሶሻል ሚዲያ”ና ህወሃት/ኢህአዴግ
አዲስ አበባ የሰፈር ሴቶችን ሰብስበው መግለጫ ስለ social media አጠቃቀም ስጡ ተብለው የሰጡት መግለጫ እና ከመግለጫው በኋላ ለእናቶች የተደረገ ኢንተርቪው። ዜና FBC ፦ “መንግስት በሶሻል ሚዲያው ላይ ህዝብ የሚቀሰቅሱትን ጸረ-ሰላም ሃይሎች ከሚኖሩበት አገር ጋር በመመካከር ለህግ ማቅረብ አለበት!” ሲሉ...
View Articleለህወሃትና አገልጋዮቹ “አንቱታን” ነፈግን
የኢትዮጵያ ልዩ መጠሪያዎች ከሚባሉት መካከል “ሰው አክባሪነት” አንዱ ነው፡፡ በበርካታው የአገራችን ባህል ሰዎች በዕድሜያቸው የአንቱነትን ማዕረግ ይጎናጸፋሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ በሥራቸው፣ በሙያቸው፣ በሕዝብ ዘንድ ባላቸው ከበሬታ ይህ የአንቱነት ማዕረግ ይሰጣቸዋል፡፡ በዕድሜያቸው በጣም ልጆች የሆኑ እንኳን ባላቸው መንፈሣዊ...
View Articleአዲስ አበባ ተቆላልፋለች
ወቅታዊ ሪፖርታዥ በሳምንቱ መግቢያ የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ብሄራዊ እርቅ እና ድርድር እንዲደረግ ጥሪ ማድረጉ ይታወሳል። አምስቱ የሕወሃት ቁንጮዎች ትእቢት የተሞላበት ምላሽ ነው የሰጡት። ከድርድር ይልቅ ከሕዝብ ጋር ጦርነት መግጠምን መርጠዋል። አብዛኛው የፖሊስ እና የሃገር መከላከያ ሰራዊቱ “ሕዝብ ላይ...
View Articleየኢሬቻ የጅምላ ጭፍጨፋ ሃውልት እንዲሰራ ሃሳብ ቀረበ
የትግራይ ህዝብ ከማን አገዛዝ ነጻ እንዲወጣ እንደሚፈለግ በውል ባይታወቅም ራሱን “የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር” የሚለው ህወሃት በቢሾፍቱ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ያካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ የሚዘክር ሃውልት እንዲቆም ሃሳብ መቀረቡ ተሰማ። የኢሬቻን ክብረ በዓል ለማክበር የተሰባሰቡ የኦሮሞና የሌሎች ቦታዎች ተወላጆች ላይ...
View Articleመሬቱ
ጥምል እየዞረ በሰማዩ ማገር በመሬቱ ዙሪያ ዕውነት የሚናገር ጠባሳው ያልጠፋ የታሪክ አሻራ መሬቱ መሰለኝ ጠላት የሚያፈራ። አገር በቀል ይሁን የሰው አገር ባዕዳ ዐይን እየማረከ የሚጋብዝ እንግዳ ከጥንት ጀምሮ እንደ እሚታወቀው ጠላት የሚያፈራ ለምለሙ መሬት ነው። ለምለሙ መሬት ነው ጦርነት አብቅሎ ቤት አልቦ ያስቀረኝ...
View Articleየትግራይ ተወላጆች በሙሉ ከቢሾፍቱ ተጭነው ተወሰዱ
በደብረዘይት (ቢሾፍቱ) ይኖሩ የነበሩ የትግራይ ተወላጆች ዛሬ ቅዳሜ (8 ኦገስት) ሙሉ በሙሉ ከተማዋን ለቀው መውጣታቸውን በስልክ ካነጋገርናቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ማረጋገጥ ችለናል። የትግራይ ተወላጆቹ ከተማዋን ለቅቀው የወጡት በቢሾፍቱ የኢሬቻ በዓል የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ የአካባቢው ሕዝብ ከጫፍ እስከጫፍ...
View Articleህወሃት/ኢህአዴግ ዕድሜዬ ከ6 ወር አይበልጥም አለ
ኢትዮጵያን በነጻ አውጪ ስም የሚገዛው ህወሃት ላለፉት 25ዓመታት መብት በገፍ ሲሰጥ የቆየ ይመስል ህገመንግሥታዊ መብቶችን የሚገፍ ያስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል። አዋጁ ለስድስት ወር ይቆያል ማለቱ የህወሃት ዕድሜ ከስድስት ወር እንደማይቆይ ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ ከህወሃት በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ኃይለማርያም ደሳለኝ...
View ArticleEmergency Declared in Ethiopia but the decree means nothing to those who have...
This morning, Ethiopians woke up to the news that the Council of Ministers of the Federal Government has passed an emergency decree that may last for the coming six months. The official text of the...
View Articleበጌድዮ ዞን ፖሊስ አዛዥ በአጋዚ ተገደለ
በጌድዮ ዞን የምትገኘው ዲላ ወረዳ ፖሊስ ዋና አዛዥ በአጋዚ ተገደለ ሲሉ በስልክ ያነጋገርናቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸውልናል። ከሶስት ቀናት ቃጠሎ፣ ዘረፋ እና ውድመት በኋላ አጋዚ በትላንትናው እለት ዲላ እንደገባ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። አጋዚ የጦር ቀጠና ምትመስለው ዲላ ከተማ እንደገባ አቶ ከበደ የተባሉትን የዞኑን...
View Articleየኦሮሚያ ሰነድ –አዲሱ ቃል ኪዳን?
ጊዜ ገድቦ መናገር ይከብድ ካልሆነ በቀር በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ አይቀሬ ስለመሆኑ ክርክር የለም (አንዳንድ የወያኔ አንጋሽ ምዕራባውያን ባለሙያዎች በጥቂት ወራት ይተምኑታል)። ይህ እውነት ቢሆንም አንዳንድ “የፖለቲካ መክለፍለፎች” ሊወድቅ የተቃረበውን አገዛዝ እንዲውተረተር ዕድል ሊሰጠው ይችላል የሚል ስጋት ያላቸው...
View Articleለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!
ሁላችንም ተወልደን ባደግንባት ሃገራችን ውስጥ እየሆነ ያለው የመግደልና የመገደል ትርምስ፣ እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይቅርና ለዓለም አቀፉ ኅብረተ ሰብ ሳይቀር አስገራሚ የመነጋገሪያ ዋና አጀንዳ ከሆነ ሰነባብቷል፤ ፖለቲከኞቻችንና ‘መንግሥትም’ ለተፈጠረው ችግር ያልሆነ ምክንያት በመስጠት የመወነጃጀሉን ሥራ ተግተው...
View Article