Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

ለእውነተኛው ሃገራዊ እርቅ ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የሚጠበቅ ወቅታዊ ኃላፊነትና ግዴታ!

$
0
0
ሁላችንም ተወልደን ባደግንባት ሃገራችን ውስጥ እየሆነ ያለው የመግደልና የመገደል ትርምስ፣ እንኳን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይቅርና ለዓለም አቀፉ ኅብረተ ሰብ ሳይቀር አስገራሚ የመነጋገሪያ ዋና አጀንዳ  ከሆነ ሰነባብቷል፤ ፖለቲከኞቻችንና ‘መንግሥትም’ ለተፈጠረው ችግር ያልሆነ ምክንያት በመስጠት የመወነጃጀሉን ሥራ ተግተው ቢቀጥሉበትም መገዳደሉ ግንከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተሰጠ ልዩ ትእዛዝ መሰረት የበለጠ ተባብሷል። የክርስቲያን ደሴት እየተባለች ለበርካታ ዘመናት የተዘመረላት ሃገራችንም፣ መገለጫ ባህሪው ፍቅር […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>