አደገኛ አረም ነው። በእንግሊዝኛ “መስኪት”፤ በሳይንሳዊ ስሙ ደግሞ “ፕሮሶፒስ ጁሊፍሎራ” ተብሎ የሚታወቀው ይኸው ጠንቀኛ የዛፍ አረም ስረ መሰረቱ ሰሜንና ሴንትራል አሜሪካ ውስጥ ነው። መስኪት በርካታ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ኢትዮጵያ ዉስጥ የተራባው አንዱ ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው በአሚባራ አካባቢ የዛሬ ሰላሳ አመት ገደማ ሲሆን ዊልያም ኡል ሱሮ በተባለ እንግሊዛዊ አማካይነት እንደገባም ይነገራል። ይህ […]
↧