Giving Negotiation a Fair Chance
During the discussion I had with Prof. Teshome Abebe and VOA Amaharic Service’s journalist Alulla Kebede on September 2 2016, and in my latest article entitled ‘The struggle toward freedom reached its...
View Articleየመተማው “የዘር-ፍጅት” ትርክት በደህንነት ተቋሙ የተቀናበረ ነበር
በቅርቡ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሱዳን ድንበር አቅራቢያ መተማ-ዮሀንስ አካባቢ በትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ተፈፀመ የተባለው ዘርን ያማከለ ጥቃት ሆነ ተብሎ በፀጥታ ሰራተኞች የተቀነባበረ እንደነበረ ጉዳዩን በቅርብ የመረመሩ የዲፕሎማቲክ ምንጮች መሰከሩ። አጋጣሚውን የትግራይ ክልል መንግስት አልያም የሀገሪቱ የደህንነት...
View Articleኢትዮጵያ፡ ሽምግልና ለምኔ?
ኢትዮጵያ ካለችበት ወቅታዊ ችግሮች ለመውጣት ሽምግልናን እንደ መፍትሄ አድርጋ መውሰድ ትችላለች ወይ? እስቲ ይህንን ሀሳብ በተመለከተ ጉዳዩን ከሁሉም አቅጣጫ ረጋ ብለን እንመልከት። ከኢህአዴግ አንዳንዶች አንድ ምርጫ ብቻ እንዳለ ሊያስቀምጡ የፈለጉ ይመስላል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲሆን ፀጥ ለጥ አሰኝቶ መግዛት አሊያም...
View ArticleAnatomy of a failed leadership
The ¼ Prime Minster of Ethiopia was at it again. Abay and Mesfin have been busy warning us of the consequences of getting rid of Woyane. Debretsion is more concerned about the rift in the military...
View Articleለአገር ሰላም መፍትሔው …
እኔም እንደ ዜጋ ለአገር ሰላም አለኝ!! ኢትዮጵያ የምትባል አገር የሁላችንም እንጂ የተወሰኑ ግለሰቦች፣ ብሔሮች፣ ጎሳ፣ ዘር፣ …. አይደለችም፡፡ የተወለድኩት በንጉሡ ዘመን ሲሆን፣ ነፍስ ያወኩትና ፊደል የቆጠርኩት በደርግ ዘመነ መንግሥት ነው፡፡ ደርግ እጅግ ክፉና ጨካኝ ወታደራዊ መንግሥት እንደ ነበር አስታውሳለሁ፡፡...
View Articleለኢትዮጵያን ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ተደረገ
በዘረኛው የወያኔ መንግስት ለተገደሉ ለታሰሩና ለተጎዱ የኢትዮጵያ ወገኖች የሻማ ማብራትና የፊርማ ስነ ስርዓት በጀርመን ፍራንክፈርት ሴፕቴምበር 24 2016 ተደርጓል። ማቴዎስ ፈቃደ የላኩትን ከዚህ በታች ይመልከቱ። ሥነስርዓቱን ለመመልከት እዚህ ላይ ይጫኑ። mathewosfek@yahoo.com
View Articleየዲሞክራሲ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ እና የኢትዮጵያ የጋራ መድረክ የተሰጠ የአቋም መግለጫ
አገራችን ኢትዮጵያ በጎጠኛና ዘረኛ ቡድን መዳፍ ስር ወድቃ ህዝቦቿ ከመቼውም እጅግ የከፋ የመከራና ስቃይ ፅዋ እየጠጡ ተዋርደውና ተንቀው በመኖር እነሆ 25 የግፍ አመታት ተቆጠሩ፤ ዘረኛውና አምባገነኑ ቡድን ፖለቲካውን፣ ኢኮኖሚውንና ማህበራዊ እሴቶችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ በማንአለብኝነት፣ ቅጥ በአጣ ትምክህትና...
View Articleየሆላንዱ ወርክሾፕ –ኢትዮጵያ እና መጭው የርስበርስ ጦርነት
ሃገራችን በከፍተኛ ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ ነው ያለችው። ይህ ቀውስ ወደ እርስበርስ ጦርነት እያመራ ይገኛል። ጉዳዩ ኢትዮጵያውያንን ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ላይ ጥቅም ያላቸው የውጭ ዜጎችንም ማሳሰቡ አልቀረም። በሆላንድ፣ ዘ ሄግ ከተማ፣ ዲያማንት ኮሌጅ 24 ሴፕቴምበር 2016 በተደረው በዚህ ወርክሾፕ በርካታ...
View ArticleTPLF MANIFESTO
The Tigray People Liberation Front, TPLF had published their organization’s manifesto in February 1976, the booklet was printed in Sudan. The TPLF manifesto, clearly defined who a Tigryan is, the land...
View Articleየወያኔ አገዛዝና የኢትዮጵያ ወደፊት
የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የሚቻለው እንዴት ነው?›› የሚል ሲሆን በዚህ ላይ...
View Articleበኢህአዴግ ጎጆ ያልበሰበሰው ማን ነው?
ተሰብሳቢዎቹ አገሪቱን “በስብሰናል፣ ሸተናል፣ ማስተዳደር አቅቶናል …” እያሉ ራሳቸውን የሚሰድቡት የኢህአዴግ ምክርቤት አላባት ናቸው። በእነርሱ አነጋገር አንድም “ልውጥ” ሰው መካከላቸው የለም። ሰብሳቢዎቹ “ቅምጥ” የሚባሉት ታማኝ የህወሃት ታዛዦች “ጓድ ሃይለማርያም ደሳለኝና ምክትላቸው ደመቀ መኮንን” ነበሩ። የኃይል...
View Article“ችግር የሚፈጠር በመሪ እንጂ በተመሪ አይደለም”
የባህር ዳር ሀገረ ስብከት ጳጳስ አቡነ አብርሐም ታሪክ ሰሩ። ከፋሽስት ወያኔ ነፍሰ በላዎች ፊት ለፊት እውነትን ተጋፍጠዋል። ጳጳሱ የደመራ በዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር ህዝባዊ ብሶቱን አስተጋብተዋል። እንዲህም አሉ… “ችግር የሚፈጠር በመሪ እንጅ በተመሪ አይደለም፤ የህዝቡ ጥያቄ መመለስ አለበት፤ ወታደር ከዚህ በኋላ...
View Articleከህወሃት የአናሳዎች ቁማር ጨዋታ ይጠንቀቁ!!
በቅርቡ ብዙዎቻችሁ እንደተመለከታችሁት፣ ህወሃት ሶማሊዎች ኦነግን ወይም ግንቦት ሰባትን በመቃወም ወጡ የሚል ፕሮፓጋንዳ እየነዛ ነው። መታወቅ ያለበት እውነት እንዲህ ዓይነቱን የህወሃት ድራማ እየተጫወቱ ያሉት ክልሉን አስተዳድራለው የሚለው አሻንጉሊት ፓርቲ አባላት ብቻም ሳይሆኑ፣ ከጅቡቲ፣ ከሶማሊያ፣ ከሶማሊ ላንድ...
View Articleእንባችን ተሟጧል
በኢትዮጵያ እና በዓለም ዙሪያ በሩቁ ያላችሁና በፊታችሁ ቆሜ የምታዩኝ ቤተ እስራኤሎች፦ ክርስቲያኖች፦ ሙስሊሞች፦ ሁላችንም የምንስማማበትን በሙስሊሙ አባባል ዘቡር በሚባለው በዳዊት መጽሐፍ የተመዝግበውን በውስጥ ከሚሰቃየው ወገናችን ጋራ በመተባበር “ተካውኩ ከመ ማይ ወተዘርዎ ኩሎ አዕጽምትየ ወኮነ ልብየ ከመ ሰም...
View Articleመለኮታዊ ጥያቄ
“ኤርምያስ ሆይ ምን ታያለህ” (ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ 1፡11)፡፡ እ.አ.አ 1519 ቤተሰቦች ልጆቻቸውን አሥርቱን ትእዛዛትና (አቡነ ዘሰማያት) በጥልቀት እንዲያጠኑ በማስተማራቸው (በርካታ ክርስቲያኖች በአውሮጳ) በእሳት ተቃጥለው ተገድለዋል፡፡ እ.አ.አ በ1536 ቲንደል የሚባል የእግዚአብሔር ሰው መጽሐፍ ቅዱስን...
View Articleየኮንትራት ሰራተኛዋ ኢትዮጵያዊት መጨረሻ!
* “አሰቃዩኝ” ስትል ፍልቅልቋን የ 6 ዓመት ብላቴና ለሚስን ቀጠፈቻት * ገዳይ ኢትዮጵያዊት ትናንት በሞት ተቀጣች * ዘምዘምም ለሚስም ልብ ይሰብራሉ ሁሉም ልብ ይሰብራል ይህን ሁለት ቀን ተረብሻለሁ፣ ምክንያቴ ብዙ ነው፣ ከምንም በላይ ከሪያድ የደረሰኝ መልዕክት ህመም ሆኖኛል ሰው ልምጣ ሲል እሷ “የመጨረሻ ቀናቶቸን...
View Articleየአንድ ሕዝብ አንድ ሀገር ድርጅት ምንድን ነው?
ውድ ኢትዮጵያዊያን፤ በፈረንጆቹ አቆጣጠር Sep. 18, 2016 አንድ ኢሜል ደረሰኝ። ሁለት መዝገቦችን አባሪ አድርጎ ነበር፤ አረንጓዴ ብጫ ቀይ ባሸበረቀ ምልክት፤ አንድ ሀገር አንድ ሕዝብ ከሚል ድርጅት። ሁለቱን በየተራ አነበብኳቸው። ወዲያው የበለጠ ለመረዳት፤ ከተወሰኑ ጥያቄዎች ጋር መልስ ላኩላቸው። ድምጻቸው ጠፋ።...
View Article“ኦጋዴን፤ የኢትዮጵያ [የህወሃት] ድብቅ ኃፍረት”
ሰዎችን እንደ እህል በዘር ጆንያ እየሠፈረ በፈለገበት ሣጥን ውስጥ ማስገባት ዓላማው የሆነው የትግራይ ሕዝብ ነጻአውጪ ግምባር (ህወሃት)፤ በኦሮሞ ተቃውሞ #oromoprotest እና በአማራ ተጋድሎ #amhararesistance የተነሳው ሕዝባዊ እምቢተኝነት ዕንቅልፍ ስለነሳው በተለይም ደግሞ የሁለቱ በኅብረት መቆም...
View Articleጅብ በማያውቁት ሃገር ሄዶ ቁርበት አንጥፍሉኝ አለ
ኢትዮሚዲያ በ26/09/2016 ከግደይ ዘርአፅዮን ጋር ያካሄደውን ቃለ ምልልስ አንብቤዋለሁ። ግደይ ዘርአፅዮንን የማውቀው ገና ትግሉ ሳይጀመር በፊት ነው። ግደይ በጥሩ ቤተሰብ ያደገ ግለሰብ ነው። ትግሉ ሳይጀመር በመስከረም 1967 አዲስ አባባ ውስጥ (ማኅበረ ገስግስቲ ብሔረ ትግራይ) ማገበትን መሰረቱ። የመሰረቱትም...
View Articleበሕዝብ አቆጣጠር አሁን ሁሉም ነገር አበቃ
ዛሬ ጨለሞ ዋለ። ዛሬ አገር ማቅ ለበሰች። ዛሬ የሆነውን ማመን ይከብዳል። ቄጤማና ቅጠል ይዘው የወጡ ሰላማዊ ዜጎች በጅምላ ተረሸኑ። “Down! Down! Woyane … Down! Down TPLF! …” በማለት ቁጣውን የገለጸ ሕዝብ እገዛሃለሁ በሚለው የትግራይ ህዝብ ተገንጣይ ቡድን (በህወሃት) ተጨፈጨፈ። ከአየርና...
View Article