Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 3174 articles
Browse latest View live

“የኃይለሥላሴና ምኒልክ ዘመንን ያልተሻገ(ሩ)…ፖለቲከኞች ጡረታ ሊወጡ ይገባል”አቶ ሙሳ

በዱሮ አስተሳሰብ እየኖሩ በአዲሱ ኃይል ጉልበት፤ ዕጣ ፋንታ፤ የወደፊት ራዕይ ላይ በመጫወት መስዋዕትነት የሚያስከፍሉት ፖለቲከኞች ጡረታ መውጣት እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ሙሳ አደም ገለጹ። የጋራ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ሙሳ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ...

View Article


ለኢዜማ ሕገወጥ የመሬት ወረራና ኮንዶ ክፍፍል ዘገባ የታከለ ዑማ ምላሽ

በቅርቡ እንደተሾሙት አዳነች አቤቤ በምርጫ ሳይሆን ለዚሁ ዓላማ ተብሎ በተለወጠ ሕግ በሥልጣን የነበሩት የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ በትላንትናው ዕለት ኢዜማ በአዲስ አበባ በርሳቸው አስተዳደር ዘመን ሲካሄድ የቆየውን የመሬት ወረራና ሕገወጥ የኮንዶ ክፍፍል አስመልክቶ ላወጣው ዘገባ ምላሽ ሰጥተዋል።...

View Article


ወደ ዛምቢያ ከተሰደዱ 50 ኢትዮጵያውያን አንዱ ግድያ ተፈጸመበት

ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ዛምቢያ ካቴቴ አውራጃ ውስጥ በበሀገሬው ቺቦላያ ነዋሪዎች በተፈጸመ ጥቃት መገደሉን ዛምቢያ ሪፖርትስ ትናንት በድረ-ገጹ ዘግቧል። አምሳዎቹ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ዛምቢያ የገቡት ምዋሚ በተሰኘው ድንበር በኩል ሲኾን፤ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ከማቅናታቸው አስቀድሞ ካቴቴ ውስጥ በሕገወጥ ቆይተዋል ሲል...

View Article

ጠቅላይ ቤተ ክህነት፤ በኦሮሚያ የተፈጸመው ኦርቶዶክሳውያንን የማጽዳት እንቅስቃሴ ነው

የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ጥያቄዎቿን እንዲቀበላት ጠየቀች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ እየደረሱ ያሉ ተደጋጋሚ ጥቃቶች እንደሚነገረው “በሽግግር ወቅት የሚያጋጥሙ” ተብለው ብቻ የሚታለፉ ሳይሆኑ፣ የተሳሳቱ ርዕዮተ ዓለማዊ ትርክቶችንና ጂኦ ፖለቲካዊ ዳራዎችን መነሻ በማድረግ በተቀነባበረና በተደራጀ...

View Article

ደጀኔ ጣፋ፥ ከ “ተጠርጣሪ”ወደ “ተከሳሽ”!

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ምክትል ዋና ጸሀፊ የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ በሕገ መንግስት እና ሕገ መንግስታዊ ስርዓት ላይ በሚፈጸም ወንጀል ተከሰሱ። አቶ ደጀኔ ክስ የቀረበባቸው ዛሬ ማክሰኞ ነሐሴ 26፤ 2012 ባስቻለው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ወንጀል ችሎት ነው። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ...

View Article


አዲስ አበባን “irrelevant” በማድረግ ሥራ የሽመልስና የታከለ መናበብ

ሽመልስ አብዲሣ በድብቅ የተናገረውና ለዓላማቸው ሲሉ በቅርቡ አፈትልኮ እንዲወጣ ያደረጉ ወገኖች በለቀቁት መረጃ አዲስ አበባን አስመልክቶ ሽመልስ ይህንን ብሎ ነበር፤ “አዲስ አበባ ላይ መፍትሄ የሚያመጣው ሶስት ነገር ነው፣ “አንደኛው ሰውን ማስፈር ነው፣ በስራ፣ ከማውራት በስራ፣ አትጠይቁን የምንችለውን እያደረግን ነው።...

View Article

ኦነግ በኦነግ ላይ ዕርምጃ ሊወስድ ነው

የትኛው ኦነግ ስለየትኛው ኦነግ መግለጫም ይሁን ተቃውሞ እንደሚሰጥ ግራ እስኪያጋባ የደረሰው ዕድሜ ጠገቡ ኦነግ ተከፋፍሎ አላልቅ ብሎ አሁን ደግሞ አንዱ በአንዱ ላይ ዕርምጃ እወስዳለሁ እያለ ነው። ኢትዮ ኤፍ ኤም ያጠናከረው ዘገባ እንዲህ ይነበባል። ኦነግ ከፖርቲው ህግና ስርአት ባፈነገጠ መልኩ በተለያዩ መገናኛ ብዙሀን...

View Article

ከመሬት ጋር በተያያዘ ጉቦኞች እጅ ከፍንጅ እየተያዙ ነው

በጉለሌ ክፍለከተማ ከመሬት ጋር በተያያዘ አገልግሎት ለማግኘት ወደ መስሪያ ቤቱ የሄዱ ተገልጋዮችን ጉዳይ እናስፈጽማለን በሚል ጉቦ ሲቀበሉ የተገኙ ግለሰቦች በትላንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ በወንጀል ድርጊቱ በመንግሥት መዋቅር ውስጥ ከክፍለከተማ እስከ ወረዳ ከተዘረጋው ሠንሠለት በተጨማሪ ደላሎችም...

View Article


“ፍትኅ ለአዲስ አበባ” በሚል መሪ ቃል የማኅበራዊ መገናኛዎች ዘመቻ ተጀመረ

ስለ አዲስ አበባ ፍትኅ የሚጠይቅ የማኅበራዊ መገኛ ዘዴዎች ዘመቻ ዛሬ በዋናነት በትዊተር ላይ ተጀመረ። ዘመቻው ዛሬም እንደሚቀጥል አዘጋጆቹ የገለጡ ሲኾን፦ “በአዲስ አበባ የታየውን የመሬትና የኮንዶምንየም ምዝበራ በመቃወም” ፍትኅ ለመጠየቅ የተጀመረ መኾኑንም አክለዋል። በዘመቻዉ ላይ “#ፍትህለአዲስአበባ”፤...

View Article


የግማሽ ቢሊዮን ብሩ የናዝሬቱ ኃይሌ ሪዞርት ተመረቀ

የኃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች ድርጅት በ500 ሚሊየን ብር በናዝሬት ከተማ ያስገነባው 7ኛው የኃይሌ ሪዞርት ዛሬ ተመርቋል። በሪዞርቱ የምርቃት ሥነስርዓት ላይ ሻለቃ ኃይሌን ጨምሮ የሪዞርቱ የሥራ ኃላፊዎች መግለጫ ሰጥተዋል። ዛሬ የተመረቀው ሪዞርት ሰፋፊና ምቹ የመመገቢያና የስብሰባ አዳራሾች ጨምሮ 106 የእንግዳ ማረፊያ...

View Article

ይቅርታና ምህረት አድራጊው ይወገዳል! የተደረገለትም ይሞታል!

መሃል ሰፋሪ አሊያም ገለልተኛ ይመስል የነበረው የኦሮሞ አክቲቪስቶች በሙሉ የጃዋር ግልገል መሆናቸው የምታውቀው፤ ልክ እንደ አይን-አፋር ሴት እየተቅለሰለሱ፣ እንደ ሽምግሌ ምሳሌ እያበዙ ከሄዱ በኋላ በማጠቃለያው ላይ “ጃዋር መሃመድ በይቅርታ ከእስር ቢፈታ ለሀገርና ህዝብ ይጠቅማል!” ሲሉ ነው። በእርግጥ በእስር ላይ...

View Article

ግምታዊ ዋጋቸው ከ5 ሚሊየን በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ!

ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሚኤሶ ወረዳ አሰቦት የተነሳውና የታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3-50725/04585 ኢት ቦቴ የነዳኝ መኪና በሁለቱም የነዳጅ ታንከር ውስጥ ከ5 ሚሊየን በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ጭኖ ሳለ በቁጥጥር ስር ዉሏል፡፡ ብዛቱ 23,750 ስቴካ ሻምላን (SHAMLAN) ሲጋራ፣...

View Article

አጀንዳ ካልተላከልኝ አልሰበሰብም ሲል የነበረው ሕወሓት ምርጫውን ማስቆም “ጦርነት ማወጅ ነው” አለ

በዓለምአቀፍ የአሸባሪዎች ቋት በሽብርተኝነት እስካሁን ተመዝግቦ የሚገኘውና በትግራይ መሽጎ የተቀመጠው ህወሓት የተሰኘው የበረሃ ወንበዴዎች ቡድን ነገ ለሚደረገው የፌዴሬሽን ምክርቤት ስብሰባ አጀንዳ ካልተላከልኝ አልሰበሰብም በማለት ነሐሴ 27 ቀን 2012 ዓ.ም ለፌዴሬሽን ምክር ቤት በጻፈው ደብዳቤ አስታውቆ ነበር።...

View Article


ህወሓት “ጭንቅላቱ ደርቋል”–ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

ህወሓት የተሰኘው የበረሃ ወንበዴዎች ስብስብ ላለፉት ሁለት ዐሥርተ ዓመታት የኢትዮጵያ ሕዝብ እስኪደነቁር ድረስ ሕገመንግሥት መናድ እያለ ተቃዋሚዎቹን ሁሉ ሲያሸማቅቅ እንዳልኖረ ዛሬ ያንኑ ሕገመንግሥት በመጻረር በትግራይ ሕገወጥ ምርጫ እያካሄደ ይገኛል። ትላንት ማታ በETV በተላለፈው ቃለ ምልልስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

View Article

በጽንፈኞች ጉዳት ለደረሰባቸው 40 ሚሊዮን ድጋፍ ተደረገላቸው

የኦሮሚኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ የነበረው ሃጫሉ ሁንዴሣ በግፍ በተገደለ ጊዜ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች የተነሳው ነውጥ የበርካታ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ንብረት አውድሟል፤ አካለ ሥንኩል አድርጓል፤ ይህ ነው የማይባል የስነልቦና ችግር ፈጥሯል። አክራሪና ጽንፈኛ የሆኑ በደመ ነፍስ የሚመሩ ለፈጸሙት ግፍ መጠገኛ የሚሆን...

View Article


አፋር የመንግሥትንና የሕዝብን አስቸኳይ ድጋፍና እርዳታ ይሻል!

ይህን ከባድ የተፈጥሮ አደጋ በቸልታ የሚታለፍ አይደለም። አፋር የሃገራችን ዳር ድንበር ለዘመናት እየጠብቁ የቆዩ፣ የሰው ልጆችን ሁሉ በእኩልነት እና በክብር ተቀብለው የሚያስተናግዱ እንግዳ ተቀባይ እና ከሌሎች ጋር ተካፍለው መብላት ህይወታቸው የሆነ የኢትዮጵያ ውድ ህዝቦች ናቸው። እነዚህ ወገኖቻችን ባጋጠማቸው ከፍተኛ...

View Article

ሶማሌ ክልል የጦር መሣሪያ መሰብሰብ ሊጀምር ነው

የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ ጦር መሳሪያዎችን የመሰብሰብ ዘመቻ እንደሚጀመር አስታወቁ! ትላንት (እሁድ) ከሶማሌ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት ጋር ቆይታ ያደረጉት፣ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ ረ/ኮሚሽነር መሀመድ አህመድ በሁሉም የሶማሌ ክልል አከባቢዎች ጦር መሳሪያዎችን የመሰብሰብ ዘመቻ እንደሚጀመር እና...

View Article


ዳውድ ኢብሣ ከህወሓት ጋር በማበርና በሌሎች ምክንያቶች ከሥልጣን ተወገዱ

“ሕወሓት በኦሮሞ ህዝብና ታጋዮች ላይ ላደረሰው ጉዳት ይቅርታ ካልጠየቀ ከፓርቲው ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም” ሲል ኦነግ አስታወቀ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሥራ አስፈጻሚ ድርጅቱን ለ21 ዓመት የመሩትን አቶ ዳውድ ኢብሳን ከሊቀመንበርነት ማንሳቱን ይፋ አድርጓል። የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ቀጄላ...

View Article

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ 650 መኪናዎችን አስገባ፤ ለጸጥታ አካላት ዕውቅና ሰጠ

የኦሮሚያ ፖሊስ 650 መኪናዎችን ማስገባቱን እሁድ ዕለት የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሲዮን ፌስቡክ ገጹ ላይ አስታውቋል፡፡ “ለሰላም ተግባር” እንዲውሉ ነው የገቡት የተባለላቸው መኪናዎች የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ እና የፖሊስ ኮሌጁ የሚጠቀሙባቸው መሆኑን ኮሚሲዮኑ ገልጾዋል፡፡ በሌላ በኩል የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የክልሉን ሠላም...

View Article

ሕገወጥና ሃሰተኛ ገንዘቦችን የሚሰበስቡ ባንኮች ይዘጋሉ

ህገ ወጥና ሀሰተኛ ገንዘቦችን በሚሰበስቡ ባንኮች ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ፡፡ የኢትዮጵያ መገበያያ ገንዘብ መቀየርን በማስመልከት ዛሬ በተደረገው ውይይት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንደተናገሩት፤ ከብር ኖቶች መቀየር ጋር በተያያዘ ህገ ወጥና ሀሰተኛ የብር ኖቶችን...

View Article
Browsing all 3174 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>