ህገ ወጥና ሀሰተኛ ገንዘቦችን በሚሰበስቡ ባንኮች ላይ ጠበቅ ያለ እርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስጠነቀቁ፡፡ የኢትዮጵያ መገበያያ ገንዘብ መቀየርን በማስመልከት ዛሬ በተደረገው ውይይት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንደተናገሩት፤ ከብር ኖቶች መቀየር ጋር በተያያዘ ህገ ወጥና ሀሰተኛ የብር ኖቶችን የሚሰበስቡ ባንኮች መኖራቸውን መንግሥት ከፋይናንስ ደህንነት መረጃ አግኝቷል፡፡ በመሆኑም አዲስ የገንዘብ የብር ኖቶች መቀየራቸውን ተከትሎ መንግሥት […]
↧