በቅርቡ እንደተሾሙት አዳነች አቤቤ በምርጫ ሳይሆን ለዚሁ ዓላማ ተብሎ በተለወጠ ሕግ በሥልጣን የነበሩት የቀድሞው የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ በትላንትናው ዕለት ኢዜማ በአዲስ አበባ በርሳቸው አስተዳደር ዘመን ሲካሄድ የቆየውን የመሬት ወረራና ሕገወጥ የኮንዶ ክፍፍል አስመልክቶ ላወጣው ዘገባ ምላሽ ሰጥተዋል። “ሀሰተኛ መረጃ ሀገር ማፍረስ ይቻል ይሆናል እንጂ ሀገር አይገነባም” በሚል ርዕስ አቶ ታከለ በማኅበራዊ ገጻቸው […]
↧