Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3174

በጽንፈኞች ጉዳት ለደረሰባቸው 40 ሚሊዮን ድጋፍ ተደረገላቸው

$
0
0
የኦሮሚኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ የነበረው ሃጫሉ ሁንዴሣ በግፍ በተገደለ ጊዜ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች የተነሳው ነውጥ የበርካታ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ንብረት አውድሟል፤ አካለ ሥንኩል አድርጓል፤ ይህ ነው የማይባል የስነልቦና ችግር ፈጥሯል። አክራሪና ጽንፈኛ የሆኑ በደመ ነፍስ የሚመሩ ለፈጸሙት ግፍ መጠገኛ የሚሆን የተለያየ ድጋፍ ለተጎጂዎች ሲከፋፈል ቆይቷል። ዛሬ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በኦሮሚያ ክልል በጽንፈኞች ንብረታቸው […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3174

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>