ተሰብሳቢዎቹ አገሪቱን “በስብሰናል፣ ሸተናል፣ ማስተዳደር አቅቶናል …” እያሉ ራሳቸውን የሚሰድቡት የኢህአዴግ ምክርቤት አላባት ናቸው። በእነርሱ አነጋገር አንድም “ልውጥ” ሰው መካከላቸው የለም። ሰብሳቢዎቹ “ቅምጥ” የሚባሉት ታማኝ የህወሃት ታዛዦች “ጓድ ሃይለማርያም ደሳለኝና ምክትላቸው ደመቀ መኮንን” ነበሩ። የኃይል አሰላለፉ በራሱ የቤቱንና የአስተዳደሩን መብከት የሚያሳብቀው ስብሰባ ላይ ተሰብሳቢዎች ፊት የቆሙት ራሳቸው ኢህአዴጎች ነበሩ። በፊት አውራሪዎቻቸው ፊት ቆመው ሪፖርት የሚያቀርቡት […]
↧