ህጻናት እየራባቸው መማር አቅቷቸዋል!
ህጻናት እየራባቸው ትምህርት መማር እንዳቃታቸው ሸገር አዲስ ኤፍ ኤም ያነጋገራቸው መምህራንና ተማሪዎች ተናገሩ። ሸገር ያነጋገራቸው ተማሪዎች በየተራ እንደተናገሩት በምግብ ችግር ትምህርታቸውን መከታተልና ክፍል ውስጥ ትኩረት ማድረግ ተስኗቸዋል። “ሌሎች ምሳ ያላቸው ምሳ ሲበሉ እኔ የቤት ስራ እሰራለሁ። ወይም...
View ArticleA Country as a System
Each title below is a powerpoint presentation in PDF. Please click on the links to read what is presented. A Country as a System Economic Policy and the African Reality What you should know !! How to...
View Articleየማን ሆነሽ ትባርኪያለሽ
“እስቲ እቺን ብላልኝ፣ እቺንም ጠጣልኝ፣ ብሎ አሳድጎኝ፤ ኧረ ለመሆኑ 40 ዓመት ሲሞላው ላባት ልጅ ኣይደርስም ማን ይሆን ያለው ፣ (ሙሉው ግጥም እዚህ ላይ ይገኛል)
View ArticleNaked TPLF Fascism exposed
As the United Nations fails to declare the current ethnic Apartheid rule in Ethiopia a crime against humanity and as the ICC remains reluctant to charge hordes of Tigre warlords for genocide and war...
View Articleኢትዮጵያ በ21ኛው ክፍለ ዘመን
‹‹የሰው ልጆች ሀሉ፣ በነጻነታቸው፣ በከብራቸውና በመብቶቻቸው እኩል ሆነው የተፈጠሩ ናቸው። የማሰብና የኀሊና ችሎታ ስለ ታደሉ እርስ በርሳቸው፣ በወንድማማችነት፣ መንፈስ ሊተያዩ ይገባል።›› ዓለም አቀፍ የሰብአቂ መብቶች አዋጅ ለአንድ አፍታ፤ ለትንሽ፤ ደቂቃ፣ እባክችሁን፣ ልባችሁን፣ ሰጡኝ። „የመጀመሪያው ትውልድ፣...
View Articleየኦህዴድ ምርጫ ውጤት ተራዘመ
ድሮ “ላዩ ካኪ ውስጡ ውስኪ” እየተባለ በኢሰፓ አባላት ዩኒፎርም ይቀለድ ነበር። ዛሬ ደግሞ ኢህአዴግ ተመሳሳይ ልብስ አልብሶ በየክልሉ የሰየማቸውን ፓርቲዎችና አመራሮቻቸውን የተመለከቱ “ስቱኮ” እያሉ እንደሚቀልዱባቸው ተሰምቷል። “ስቱኮ” ግልብጥና ግጭት የበዛበት መኪና ተቀጥቅጦ አልስተካከል ሲል፣ የተገጣጠበና...
View Articleየትግራይ ህዝብ ስማ!!
ሰሞኑን በውዴታም ይሁን በግዴታ በመቀሌ እጅግ ከፍተኛ የሚባል ቁጥር ያላቸው የትግራይ ተወላጆች ሲጨፍሩ፣ ሲዘሉ፣ ከበሮ እየመቱ የባህላቸውን ዘፈንና ውዝዋዜ ሲያወርዱ አይተናል። ምክንያቱ በግልጽ ባይነገርም ሲደበቅ የነበረው የህወሃት ሃብትና ንብረት ውጤት የሆኑ፣ በልዩ የመንግስት ድጋፍ የተከናወኑ ግዙፍ ተቋሞች በጎዳና...
View Articleከ”እስከመቼ”የተሰጠ መግለጫ
በአሁኑ ሰዓት አማርኛ ተናጋሪው ወገናችን ላይ መለኪያ የሌለው ግፍ እየተፈፀመበት ነው። ይህ ግፍ፤ የአማራውን ወገናችን ለማጥፋት ከሚደረግ ወንጀል ሌላ፤ መገንዘቢያ ቀመር የለውም። የዛሬው እስከመቼ ይኼን ጉዳይ ይመለከታል። (የመግለጫው ሙሉ ቃል እዚህ ላይ ይገኛል)
View Article“የመለስ አስተምህሮት”ጉባኤ ታዳሚዎች
ኦህዴድ ዘግይቶ ምርጫውን ይፋ ያደረገበት ስብሰባው ከተጠናቀቀ በኋላ ባህር ዳር ለሚካሄደው ዘጠነኛው የኢህአዴግ ጉባኤ የተሰየሙትን የየድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ስም ዝርዝር ኢህአዴግ ይፋ አድርጓል። ጉባኤው “በመለስ አስተምህሮዎች ጠንካራ ድርጅትና የልማት ሃይሎች ንቅናቄ ለህዳሴያችን” በሚል መሪ ቃል ከቅዳሜ ጀምሮ...
View Article“የህዳሴው ግድብ” ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ አይደለም
“በራሳችን መሐንዲስ፣ በራሳችን ገንዘብ፣ በራሳችን የተባበረ ክንድ እንገነባዋለን” በማለት ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመስቀል አደባባይ ታላቅ ህዝባዊ ድጋፍና “መዓበላዊ መነቃቃት” ፈጠሩበት የተባለለት የ”ህዳሴው” ግድብ 51 በመቶ ድርሻ የኢትዮጵያ እንዳልሆነ ነዋሪነታቸው በአውሮፓ የሆነ ዲፕሎማት በተለይ...
View ArticleWorld Bank told to investigate links to Ethiopia ‘villagisation’ project
An independent panel has called for an investigation into a World Bank-funded project in Ethiopia following accusations from refugees that the bank is funding a programme that forced people off their...
View ArticleGraziani and the TPLF, an Ethiopian saga.
‘The Duce will have Ethiopia, with or without the Ethiopians’. Rodolfo Graziani I am writing this as a proud Ethiopian because Graziani’s promise to the Fascist dictator was thwarted by my gallant...
View Articleከለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ የተሰጠ መግለጫ
ቀን፤ 21/03/2013 ለርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አባላትና ወዳጆች፤ እንዲሁም በUK እና በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ ሁሉ። የተቀበሉትን የክህነት ኃላፊነት ጠብቀው በንጽሕና በመቆም እግዚአብሔርንና ሰውን ከማገልገል ይልቅ ሥጋዊ ጥቅምን አስቀድመው የተነሱ ጥቂት...
View Articleከእሁድ እስከ እሁድ
አንድ ላስቲክ ውሃ 10 ብር!! በአፋር የቡሬ ነዋሪዎች ለከፍተኛ የውሃ ችግር መዳረጋቸውን ውሃ የሚሸጥበትን ላስቲክ በፎቶ በማያያዝ የጎልጉል የአይን ምስክር ከስፍራው አስታውቋል። በክልሉ የጎልጉል ተከታታይ የሆኑ እንደገለጹት በመጠጥ ውሃ ችግር እየደረሰ ያለው ችግር ከፍተኛና ህይወትን የሚፈታተን ነው። አካባቢው የጦር...
View Articleነጋሶ ሞገቱ ወይስ ተሞገቱ?
“ … አንተም ሆንክ ማንም ኢትዮጵያዊ ውጪ ያሉትን ጨምሮ ቢደግፉን ደስ ይለናል። በዚህ መንገድ ሂዱ ብለው እንዲጠመዝዙን ግን አንፈልግም። … ሰላማዊ ትግል የምትሉት ለውጥ አያመጣም ይሉናል። እንደዚህ የምትሉ ከሆነ ከፈለጋችሁ ገንዘብ አትርዱን እንላቸዋለን … ኢህአዴግን እንደ መንግስት እውቅና አንሰጠውም” ከዶ/ር ነጋሶ...
View Articleእውነት! የገብሬል ለት!
በገብሬል ዋዜማ፣ መጋቢት 18 ቀን 2005 ዓ ም፣ የእነስክንድር ይግባኝ ቀጠሮ የተያዘበት ዕለት ነው። (ሙሉው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል)
View Articleየትናንቷን እሁድ በወፍ በረር ስንቃኛት
ዛሬ እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር እሁድ መጋቢት 15 ቀን 2005ዓ.ም ነው፡፡ የዚህችን ዕለት ውሎየን ነው እንግዲህ የማካፍላችሁ፡፡ እኔም እንዳቅሜ የቤተሰቤን ፍላጎት አፍኜ አልጀዚራን ብቻ በመክፈት በማየው ነገር ሁላ በንዴት ስፎገላ ነው የትም ሳልሄድ ቤቴ ተከርችሜ የዋልኩ፡፡ እርግጥ ነው ከሰዓት በኋላ...
View Articleሃይማኖት፣ ፖለቲካና ህብረተሰብ!
የዐለማችን ሁኔታ በጣም እየተወሳሰበ መጥቷል። በየአገሮች ውስጥ የማህበራዊና የፖለቲካ ጥያቄዎች ሳይፈቱ የሃይማኖት ጥያቄ ራሱን የቻለ አጀንዳ ሆኖ በመምጣት ብዙ አገሮችን እያተራመሰ ነው። በተለይም የሶስተኛው ዓለም ተብለው በሚጠሩ አገሮች ውስጥ ያለው የፖለቲካ አወቃቀር ምሁራዊ ብስለት ስለሚጎድለው፣ አፍጠው አግጠው...
View Articleአባባሱባት!
ሎንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን፣ ከተመሠረተችበት ጊዜ ጀምሮ ሁሌ ጥቃት እንደተሰነዘረባት ነው። ክፉ ክፉው መዘዝ የሚመዘዝባት፣ ሁዳዴ ጾም አካባቢ ነው። በዙ አሳልፋለች። ይንከባከቧታል ተብለው ታምነው የነበሩ ትላልቅ አባቶች እየመዘበሯት ስላስቸገሩ፣ መነኲሴ አንዴ ሙቶ ተገንዟልና አደራ አይበላም...
View Article