ፍኖተ ነጻነት
የፍኖተ ነፃነት የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ አበረታች ውጤት እያስገኘ ነው 33ቱ ፓርቲዎች ዛሬ የመግባቢያ ስምምነት ይፈራረማሉ የኦህዴድ አመራሮች ከአባ ገዳዎች ላይ ከ400 ሺ ብር በላይ መመዝበራቸው ተገለጸ በሙስሊሙ ሕብረተሰብ ላይ እየደረሰያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት ያሳስበናል (ሙሉው ዘገባ እዚህ ላይ ይገኛል)
View Articleታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ
እ.ኤ.አ. በማርች 01 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር ዘብ በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሠልፍ ላይ ከተለያዩ የጀርመን ከተሞች የተሰባሰቡ ቁጥራቸው ከ400 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያውያን፣ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የተገኙ ሲሆን መነሻውን ”ሃውፕትቫኸ”...
View Articleየጎልጉል ቅምሻ
“ሐብቴ ቢያንስ 20ቢሊዮን ፓውንድ ነው” የዓለማችንን ባለጠጋዎች ዝርዝር በማውጣት የሚታወቀው ፎርብስ የተሰኘው መጽሔት የሳውዲ ንጉሥ አብዱላ ወንድም ልጅ የሆኑትን ልዑል አልዋሊድ ቢን ጣላል ያላቸውን ሃብት ዝቅ አድርጎ በመናገሩ ልዑሉ እጅግ ተቆጥተዋል፡፡ የሐብታቸው መጠን ቢያንስ 20ቢሊዮን የእንግሊዝ ፓውንድ...
View Article“በፌዴራል ተደብድባችሁ ትባረራላችሁ!”
“አማራ መሆን ወንጀል ነው? የሌሎች ብሔረሰብ አባላት በፈለጉበት ክልልና ስፍራ ይኖራሉ። አማራ ክልል ውስጥ ሰፊ መሬት ወስደው የሚኖሩ አሉ፤ የሚነካቸው የለም። አማራው እየተመረጠ ለስደት፣ ለመከራ፣ ለእንግልት ይዳረጋል? እስከመቼ በዚህ ይቀጥላል? ክልሉን እንመራለን፣ የአማራ ህዝብ ወኪል ነን የሚሉ የት ናቸው?...
View Articleሽብርተኛ ከሳሹ ሽብርተኛው የወያኔ መንግስት
የመጨረሻ ግባቸው የእስልምናን መንግስት ማቆም ነው ብሎ የወያኔ አስተዳደር ያቀረበውን የተቀነባበረ ፊልም ( ጃሃዳዊ ሐረካ) በመደነቅ አየሁት። ወያኔ ማለቴ እስካሁን እራሱን ነጣ አውጪ እያለ የሚጠራው የትግራይ ቡድን ኢሃድግ የሚል ማወናበጃ ስም በመረከቡ ነው፡ የተሰጠው መረጃ ውሸት ለመሆኑ ተጨባጭ ማስረጃ ማቅረብ...
View Articleኢትዮጵያን አትንኩ አትከፋፍሉ!!
የኢትዮጵያ የገዥዉ መንግስት፣የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ተቋማት፣ድርጅቶችና በአጠቃላይ ግለስቦች ኢትዮጵያ የሚያገለግሉ እንጂ ከኢትዮጵያ በላይ አይደሉም :: በኢትዮጵያ ሊጠቀሙና ሊጠናከሩ የሚችሉትም ለኢትዮጵያ ሲሰሩና ለኢትዮጵያ ሲቆሙ ብቻ ነዉ። (ቀሪው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል)
View Articleከአንበሳ መንጋጋ ማን ይቀማል ሥጋ
ከአንበሳ መንጋጋ፣ ሥጋ ማን ይቀማል እንዴት ይገባኛል የሚል ሰው ይጠፋል፣ ታማኝ ፈረስ መሆን የትስ ያደርሰናል፣ ፍስሃም የለውም እንዴት ያሻግራል፣ ብርሃኑም ጠፍቷል ግራ ተጋብተናል፣ ጋብቻው ግን ቀርቧል! (ቀሪው ጽሁፍ እዚህ ላይ ይገኛል)
View ArticleA Simple Algebra of Social-Dynamics – The Role of the Youth
A social collective is populated by different multiplicities of actors, with different preferences of interests and attractors of meanings. If all actors are collectively designated as agency, we can...
View ArticleZenawi’s family scandals
This was how the dead tyrant L.Zenawi raised ‘his’ daughter. Semehal Meles Zenawi not only grew up attentively listening to her ‘ father’s’ anti-Amharic and anti-Ethiopia marathon speeches, but also...
View Articleፍኖተ ነጻነት
v “በኃይማኖት ነፃነት ጥያቄ የታሰሩ ዜጎችም የህሊና እስረኞች ናቸው” አቶ ዳንኤል ተፈራ v ኦፌኮ ህጋዊ እውቅና አገኘ v ሰልጣኞቹ የምርጫ ቦርድ ስልጠና ገንዘብ ከማባከን ያለፈ ጥቅም የለውም አሉ v ምርጫ ቦርድ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአቅመ ምርጫ አልደረሰችም v ምርጫ ቦርድ ሆይ! ኢትዮጵያ ለአቅመ ምርጫ...
View Articleራስፑቲን –ደብረ –በጥብጥ ሐሳዊው መነኵሴ
መግቢያ ራስፑቲን በ19ኛው መጨረሻና በ20ኛው መቶ ክፍለዘመናት የኖረ፣ የውሸት ራሻዊ መንኵሴ ነው። በጣም አስገራሚና አሳሳች ሰው ነበር። የሱን የሕይወት ታሪክ መዳሰስና ማወቁ፣ በዘመናችን ዳግማዊ ራስፑቲኖች ካሉ ለመለየት ይረዳናል። በጽሞና አንብቡልኝ። የራስፑቲን ትውልድና የልጅነት ዘመን ግሪጎሪ ኤፊሞቪች ራስፑቲን...
View Articleከእሁድ እስከ እሁድ
ድርቅ ጦር እያማዘዘ ነው የሟቾች ቁጥር ተደብቋል በምስራቅና በምዕራብ ሃረርጌ ድርቅ በመግባቱ አርሶ አደሮች ከብቶቻቸውን በርካሽ ዋጋ ለመሸጥ መገደዳቸውን ዶይች ቬለ ሬዲዮ የአሜሪካን የርዳታ ድርጅት USAIDን ጠቅሶ ዘገበ። የድርጅቱ የምግብ አቅርቦት ተንታኝ ብሬክ ስታበረር እንዳሉት በአካባቢው የተከሰተው ድርቅ...
View ArticleEthiopia-phobia in full swing in Saudi Arabia.
After vicious media campaign for more than 2 months in the intolerant Islamic kingdom of Saudi Arabia against Ethiopian immigrants, massive crackdown is currently underway targeting Ethiopians only...
View ArticleReflection on the Contemporary Debate on Grand Renaissance Dam
Introduction In the last week of February, Saudi Arabia’s deputy defense minister, Prince Khalid Bin Sultan, has condemned Ethiopia for “posing a threat to the Nile water rights of Egypt and Sudan1” at...
View Article”መሪዎች ፈራን ካሉ፤ ተመሪዎችስ ምን ይሁኑ?”
የፍርሀት ሁሉ – ፍርሀት እሚባለው ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤ እንደጥላ ሆኖ – የማይርቅ ቢርቁት ከራስ መሸሽ ነው ፍርሀት የሚሉት። አላማ ያለው ሰው አይፈራም። ፍርሀት ብዙውን ግዜ ከአላማ ቢስነተና ካለመተማመን ጋር የተያያዘ ነው። አላማ ያለው ሰው ግብ አለው። ስለዚህም አላማ ያለው ሰው ከወዲሁ ሊገጥመው...
View Article‹ተመራማሪው ዶክተር› ዓለምሰገድ አባይ
‹ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ› እያልክ ኋላ እንዳታማርረኛ አማራ ነኝ ብለህ የምታምን ይህችን ብሶት ወለድ ወረቀት አታንብብ፤ ይብስ ትቃጠላለህ፡፡ ምድረ ኮምፕሌክሳም እየተነሣ የጭቃ ጅራፉን በአማራ ላይ መለጠፍ ተያይዞታልና ‹ዘመኑ ነው፤ ሳያውቅ የተኛን አንበሣ ዐውቆ በንቃት የቆመ ነብር ይጫወትበታል› ብለህ ቻል...
View ArticleAJC’s Press Release
March 13, 2013 Ethiopian National Defense Forces Killed 6 Civilians, including US citizen in the Gambella region of Ethiopia. __ __________________________ Press Release (Vancouver BC Canada)— On March...
View Articleበሚዲያ መረሳት ያስፈራል
“ከምድር በታች ጨለማ ቤት ውስጥ የታሰሩትን በቀን ለ10 ደቂቃ እናያቸዋልን። ልብ የሚነካ ነው። የብርሃን ማነስ አይናቸውን እንደጎዳቸው ያስታውቃሉ … ሴቶችን በተገኘው ሰበብ ያስሯቸዋል። ምክንያት ፈልገው እስር ቤት ይከቷቸዋል። ከዚያም ይደፍሯቸዋል። በርካታ የተደፈሩ እህቶች አሉ። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና...
View Articleበጋምቤላ፤ አሜሪካ የዜጋዋን መቃብር ከፍታ መረመረች
በጋምቤላ የመከላከያ ሰራዊት ከጨፈጨፋቸው ሰዎች መካከል የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው አቶ ኡሞት ኡዶል ግድያ ለማጣራት ከአሜሪካ መንግስት የተላኩት የፎረንሲክ (ለህዝብ ይፋ የሚያደርጉ) ባለሙያዎችን ጋምቤላ ገብተው የማጣራት ሥራ ጀምረዋል። “የጋምቤላ አኬልዳማ” እየተዘጋጀ እንደሆነም ተሰማ። የጎልጉል የጋምቤላ መረጃ...
View Articleከእሁድ እስከ እሁድ
“ፀላእትና ክንከራታትሞም ኢና” “ህወሓትን እናስቀድም … ‘ጠላቶቻችንን እናውድም’!” ሦስት ቀናት የፈጀው የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላት ስብሰባ ትናንት ተጠናቋል። ለጉባኤው የሚሆን ኣጀንዳ ለመለየትና ልዩነታቸው ለማጥበብ ህወሓቶች ሲነታረኩ ቆይተው ቀጣዩ 11ኛ የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ በሰላም ለማጠናቀቅ የተስማሙ...
View Article