‹‹የሰው ልጆች ሀሉ፣ በነጻነታቸው፣ በከብራቸውና በመብቶቻቸው እኩል ሆነው የተፈጠሩ ናቸው። የማሰብና የኀሊና ችሎታ ስለ ታደሉ እርስ በርሳቸው፣ በወንድማማችነት፣ መንፈስ ሊተያዩ ይገባል።›› ዓለም አቀፍ የሰብአቂ መብቶች አዋጅ ለአንድ አፍታ፤ ለትንሽ፤ ደቂቃ፣ እባክችሁን፣ ልባችሁን፣ ሰጡኝ። „የመጀመሪያው ትውልድ፣ አገር ይገነባል፣አንድነትን ያጠነክራል። ነጻነትንም በጠላት እንዳይነጠቅ፣ይጠብቃል። ሁለተኛው፣ትውልድ፣ ቁጭ ብሎ ይበላል። ተቆጭ፣መካሪና ተቃዋሚ የሌለው ሦሰተኛ ትውልድ ደግሞ እናት አገሩን ይሸጣል። የተቀረው፣ [...]
↧