የፍርሀት ሁሉ – ፍርሀት እሚባለው ካሉት በታች አ’ርጎ በቁም እሚገለው፤ እንደጥላ ሆኖ – የማይርቅ ቢርቁት ከራስ መሸሽ ነው ፍርሀት የሚሉት። አላማ ያለው ሰው አይፈራም። ፍርሀት ብዙውን ግዜ ከአላማ ቢስነተና ካለመተማመን ጋር የተያያዘ ነው። አላማ ያለው ሰው ግብ አለው። ስለዚህም አላማ ያለው ሰው ከወዲሁ ሊገጥመው የሚችለውን ነገር ጠንቅቆ ያውቃልና ይዘጋጃል። ለያዘው አላም ሙሉ ግዜውን፣ ሀብቱን፣ እውቀቱንና [...]
↧