Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 3166 articles
Browse latest View live

Are the black lions of Ethiopia ready to maul Zambia?

Despite the annoying mannerism of Ethiopian Football Association boss and top TPLF cadre Sahilu Gebremariam who prevented the players from meeting their passionate fans at the Oliver Tambo air port in...

View Article


ከእሁድ እስከ እሁድ

በደቡብ ኦሞ የነዳጅ ፍለጋ ጉድጓድ ቁፋሮ ተጀመረ በደቡብ ኦሞ ጨው ባህር አካባቢ የነዳጅ ፍለጋ ሥራ በማካሄድ ላይ የሚገኘው ታሎው ኦይል የተሰኘው የእንግሊዝ ኩባንያ የመጀመሪያው የሆነውን የፍለጋ ጉድጓድ ቁፋሮ ከትናንት በስቲያ ጀመረ፡፡ ቁፋሮው የተካሄደው በደቡብ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በዳሰነች ወረዳ ከኦሞራቴ ከተማ...

View Article


በኤርትራ መንግሥት አልተገለበጠም

“ኩዴታ ሲደረግ በቅድሚያ በቁጥጥር ስር ሊውል የሚገባው የቴሌቪዥንና የሬዲዮ ጣቢያ ነው። በአስመራ  ይህ ስለመሆኑ የተባለ ነገር የለም። ታዲያ እንዴት ነው ኩዴታ ተከናውኗል ሊባል የሚችለው? በርግጥ ገለልተኛና ነጻ የውጪ ሚዲያዎች አለመኖራቸው የመረጃውን መጠንና ጥራት ቢገድበውም እስካሁን የሚወጡት መረጃዎች እስረኞች...

View Article

ቆረቆረኝ መቃብራችሁ

በየከተማው በየገጠሩ በየጥሻው በየቆንጥሩ በለጋ ሕይወታችሁ ገና ፀሐይ ሳትመታችሁ፤ “ነፃነት ነፃነት የምትሹ ተዋጉለት አትሸሹ።” እያላችሁ ቆማችሁ፤ አባራሪ ግንባር ሆናችሁ ቀንዲል ብርሃን ተነስታችሁ፤ ፀሐይዋ በዕርጋታ በሀገራችን ወጥታ ገብታ፤ ጨለማው ፈርቶ ሸሽቶ ብርሃን ባገር ሞልቶ የማይታሰበውና ደረቁ ሀቅ በውጥረትና...

View Article

Coup Attempt by Rebel Soldiers Is Said to Fail in Eritrea

GARSEN, Kenya — Eritrea, a sliver of a nation in the Horn of Africa that is one of the most secretive and repressive countries in the world, was cast into confusion on Monday after mutinous soldiers...

View Article


የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ግጥሚያና ሁኔታዬ

የእግር ኳስ ጨዋታ ለኢትዮጵያዊያን ከረጅም ርቀት ሩጫ ውድደር ጋር ከፍተኛ ቦታ የያዘ ነው። በእድሜያችን ገፋ ላልነው፤ የነመንግሥቱ ወርቁ የኳስ ጥበብ፤ የኢታሎና ሊቻኖ . . . ኧረ ስንቱን በትዝታ ዓለም መጎብኘት ይቻላል። ብቻ ለሁሉም ያንን እንዳስታውስ ያደረገኝ፤ በዛሬው ዕለት ከቤቴ ተቀምጨ ያየሁት የኢትዮጵያ...

View Article

Ethiopia’s resettlement scheme leaves lives shattered and UK facing questions

Mr O twists his beaded keyring between his long fingers as he explains why he started legal action against Britain’s international development department over its aid funding to Ethiopia. Three other...

View Article

Beautiful soccer by the most beautiful Ethiopians!

“Who said Africa cannot play like Barcelona? This Ethiopian team is Africa’s Barcelona.” Sunday Olisey, Nigerian foot ball legend. “Today Ethiopians have showed the world that African foot ball is on...

View Article


ቅኔ

የዘወትር የድረገጽ ጋዜጣችን ተሳታፊ የሆኑት ወዳጃችን ዱባለ፤ አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ያባታቸውን የኪነት ስራ አስባስበው ካሳተሙት መጽሕፍ ያገኘሁት የነጋድራስ ተሰማ እሸቴ ቅኔ ነው ብለው የላኩልንን ግጥም ነው፡፡ እንዲህ ይነበባል፡- ጎድን ከዳቢት ስብራዳ ይገባ ነበር ለእንግዳ አያችሁት ወይ ይህን ቀን ታላቅ ታናሽ ሲሆን?

View Article


የማይጠፋ ፍቅር

ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድናችን በደቡብ አፍሪካ ያስመዘገበው ውጤት እስካሁን የብዙዎች መነጋገሪያ ዋና ሃሳብ ሆኗል፡፡ በተለይ ከእግር ኳሱ ጋር የታየው ወዳጅነት፤ አብሮነትና ተደጋጋፊነት ፖለቲከኞቻችንን “እንዴት ነገሩ፤ ካልሆነ … ብትሞክሩትስ?” የሚያስብል ሆኗል ቢባል የተጋነነ አይሆንም፡፡ ለዛሬ የግጥም ጨዋታ ይህንኑ...

View Article

የጣመው ውይይት ፍሬያማ እንዲሆን ምን ይደረግ?

በእኔና በአቶ አንዱ አለም ተፈራ መካከል እየተደረገ ያለው ውይይት እዚህ ደረጃ ላይ ደርሷል::  እየተወያየን ያለንው የጋራ ስለሆነችው አገራችን የወደፊት የፖለቲካ ዕድገትና ሁለንተናዊ ለውጥ መምጣት ስለምንችልበትና አሁን ላሉብን ፖለቲካዊ ችግሮች ሊፈቱበት ስለሚገባቸው አግባብ ዙሪያ ነው:: ይህም፣ የተለያዩ ሃሳቦች...

View Article

Hello Arsne Wenger, are you watching me?

Meet the young man who with less than 30 minutes on the field of play set the prestigious AFCON 2013 soccer extravaganza alight. As his name continue to resonate in South Africa, and surely … (read more)

View Article

ለላሊበላስ ማን ይድረስ?

የላሊበላ ውቅር አብያተ ከርስቲያናት የመፍረስ አደጋ ውስጥ እንደሚገኙ መነገር የጀመረው ዛሬ አይደለም። ቢያንስ ላለፉት አስራ ሁለት ዓመታት ያካባቢው ነዋሪዎች፣ በወፍ ዘራሽ ወደዚያ ያቀኑ ጋዜጠኞችና ለልቦናቸው የቀረቡ የገዳማቱ አገልጋዮች አስጠንቅቀዋል። ማስጠንቀቂያው ግዙፍና ዕረፍት የሚከለክል ቢሆንም ተግቶ ምላሽ...

View Article


ከእሁድ እስከ እሁድ

ሻማ ማብራት ፣ ኤምባሲ መውረር በአብዛኛው የኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ሻማና ጧፍ ማብራት፣ በሰላማዊ ሰልፍ መጮህ፣ ፒቴሽን መፈራረም፣ በተለያዩ ማህበራዊ አውታሮችና ድሮች መሳደብና የመሳሰሉት ናቸው። ባለፈው ሳምንት የኤርትራ ተወላጆች ሎንዶን የሚገኘውን የኢሳያስ ኤምባሲ ጥሰው በመግባት የፈጸሙት የተቃውሞ ተግባር ከፍተኛ...

View Article

Ethiopia: call on Congressman Chris Smith to save life of the most revered...

There is a renewed hope in Ethiopia that the much awaited visit of Congressman Chris Smith to the severely tyrannized nation would help alleviate the plight of venerated political prisoner Andualem...

View Article


እግርኳሳችን የራሷን ሙሴ ትፈልጋለች

ስሜት ጎርፍ ነው፤ ያውም ደራሽ ጎርፍ፤ ብሄራዊ ቡድናችንን ስንደግፍም ሆነ ስናወድስ እንዲሁም ስንወቅስ በዚሁ ደራሽ ጎርፍ መወሰዳችን ይታያል። ይሄ ችግር ግን እንደ ሃገርም ችግራችን እየሆነ የመጣ ነገር ነው በስሜት መደገፍ በስሜት መቃወም፤ ዛሬ ያወደሱትን ነገ መርግም ሁሉንም ነገር በዘላቂ ጥቅም፤ በዘላቂ ስራ እና...

View Article

ለ “የጣመ ውይይት” ምላሽ

“እኛ የመጨረሻዎቹ“ የሚል አንድ ጽሁፍ በድረ ገጾች የሚሽከረከር አይቼ፣ እውን እንዴት ቀን ቀንን ዓመት ዓመትን እየተካው ዓለም ምንኛ በተጨባጭ በግብርም፣ በሃሳብ በመንፈስም እንደተሽከረከረች እንደገና ልብ ብዬ ነበር። እኔም የትላንት ሰው ስለሆንኩ። ነገር ግን እዚህ የውይይት መድረክ ውስጥ ሰገባ፣ የሃገሬ ልጆች...

View Article


በ “መክሸፍ እንደኢትዮጵያ ታሪክ”

ከዝግጅት ክፍሉ፤ መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ በሚል ርዕስ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ አቶ ዳንኤል ክብረት የራሳቸውን አስተያየት የሰጡ ሲሆን ይህንንም አስተያየት ተከትሎ ፕ/ር መስፍን ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ሁለቱንም አስተያየቶች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል፡፡ መክሸፍ እንደ ኢትዮጵያ ታሪክ በዳንኤል...

View Article

የጎልጉል ቅምሻ

“የድመት ጸጉር የመብላት ሱሰኛ ነኝ” የሱሰኛነት ነገር ሲነሳ ሰሞኑን ከወደ ሚሽጋን ጠቅላይግዛት የተሰማው ጉድ የሚያሰኝ ነው፡፡ የ43ዓመቷ ሊሳ በቀን ሦስት ሩብ መጠን ያለው የድመት ጸጉርጥቅል እንደምትበላ ተናግራለች፡፡ “የድመት ጸጉር የመብላት ሱሰኛ ነኝ” በማለት የምትናገረው ይህች ግለሰብ ሱሰኝነቱ የጀመራት የዛሬ...

View Article

“የመበስበሱ በሽታ ሁሉም ዘንድ ነው”

የአቶ በረከት ስምዖንና የአቶ ስብሃት ነጋ የደፈጣ ውጊያ ገሃድ መውጣቱን የሚያመላክት መረጃ ይፋ መሆኑን ተከትሎ በህወሃት መንደር ውስጥ ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሯል። ጉዳዩን የሚከታተሉ እንደሚሉት ልዩነቱን ለማርገብ በከፍተኛ ደረጃ ጥረት ቢደረግም ሊሳካ አልቻለም። ከፍተኛ ስልጣን የያዙትንና አቶ መለስ ለመተካካት...

View Article
Browsing all 3166 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>