Quantcast
Channel: Goolgule
Browsing all 3165 articles
Browse latest View live

እነ አል-አሙዲ 70በመቶ ሃብታቸውን በማስረከብ ለመፈታት እየተደራደሩ ነው

ንጉሥ ሳልማን በቅርቡ ከሥልጣናቸው ወርደው በአልጋ ወራሹ ይተካሉ እስራኤል ከሳዑዲ ጋር የመረጃ (የስለላ) ልውውጥ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ አለች በሙስና እና የመንግሥትን ሃብት አለአግባብ በመጠቀም በሚል በቁጥጥር ሥር የሚገኙት የሳውዲ ልዑላንና ሌሎች ታላላቅ ባለሥልጣናት ከእስር ለመውጣት እስከ 70 በመቶ ሃብታቸውን...

View Article


የመለስ “ሌጋሲ” በአዜብ መታገድ መቃብር ገባ

ህወሓትን ለመምራት ደብረጽዮን፣ ዓለም፣ ጌታቸውና ፈትለወርቅ ታጭተዋል እርስበርሱ ሲነታረክ የቆየው የህወሓት ግምገማ አባይ ወልዱን በማባረርና አዜብ መስፍንን በማገድ እርምጃ መውሰዱ ታውቋል። እነደብረጽዮን የሚመሩት የማጽዳት ዘመቻ በመለስ “ሌጋሲ” ላይ አብሮ እርምጃ ወስዷል። የመሪነቱን ቦታ ፈትለወርቅ፣ ደብረጽዮን፣...

View Article


“ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!”አዜብ መስፍን

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም! “ሃፍታም የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል ነበረች። የመልቀቁን ጨዋታ ለኛ ተየት አድርጊያትና መሪርዋን ጽዋ ተጎንጪ ሲሉ እነሆ መርዶውን ነግረዋታል።...

View Article

አዜብ መስፍን በቁም እስር ላይ ነች

የጉዞ ዕገዳ እንደ ተጣለባት ይነገራል ከሰሞኑ የህወሓት የሥልጣን ሽኩቻ ጋር በተያያዘ የነደብረጽዮን ቡድን አዜብ መስፍንን ከማንኛውም የፓርቲ ሥልጣን ካገዳት በኋላ በቁም እስር ላይ እንደምትገኝ ለጎልጉል የደረሰው መረጃ ያመለክታል። የጉዞ ዕገዳም ተጥሎባታል። ከህወሓት በተሰጠው መግለጫ ለመረዳት እንደሚቻለው የአዜብ...

View Article

ፈትለወርቅን ማንገስ ያቃተው የስብሃት ቡድን የአዜብ ዕገዳ እንዲነሳ ሊቀበል ነው

መቀሌ ላይ ሲሰዳደቡ የቆዩት የበረሃ ወንበዴዎች ደብረጽዮንን መሪያቸው አድርገው በመምረጥ የፈትለወርቅን ዋና መሪነት ውድቅ አድርገዋል። ይህ ለስብሃት ነጋ ሽንፈት የሆነው ክስተት በአዜብ ላይ የተጣለው ዕገዳ እንዲነሳ ወደመቀበል ሊገደድ ይችላል እየተባለ ነው። የኤፈርት ጉዳይ አሁንም አከራካሪ ሆኗል። ከልክ ባለፈ ሁኔታ...

View Article


የኢትዮጵያ ጉዳይ መጽሔት

ሕዳር 2010 ዓ.ም አራተኛ ዓመት ቁጥር ፩ ዕትም ኢትዮጵያን ከውድቀት መታደግ የዜግነት ግዴታ ነው የዘር ፖለቲካ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ኢትዮጵያ ከወያኔያዊ ዘመነ መሣፍንት የሚታደጋት ቴዎድሮሥ ሣልሣዊ ትሻለች በጎሣ ፌዴራሊዝም ኢትዮጵያዊነት አይደበዝዝም የወያኔ የዘር ፖለቲካ እና ዩኒቨርስቲዎቻችን በዘመነ ወያኔ...

View Article

ደጋፊ ያጣው ጎልማሳ ለአረብ ሀገር ስደተኛ

“ስደት ይብቃ!” የስደትን አስከፊነትና በወገኖቻችን እየደረሰ ያለቀውን ሰቆቃ እንደ አዲስ እናየው ዘንድ በአረባዊቷ አፍሪካ ሀገረ በሊቢያ የሚፈጸመውን ግፍ እያየን ነው በታላቅ ክብርና ሞገስ የሚታወቀው ወገኔ ዛሬ ክብሩ ቀርቶ ለሽያጭ በደረሰ የግፍ ቀንበር ተጭኖበታል … ውርደት አንገታችን አስደፍቶናል፣ ከሰው ተራ...

View Article

Modern Slavery in Libya and the Plight of Ethiopians.

The Honorable Fayez Seraj, Prime Minister, Libya’s Government of National Accord (GNA) Tripoli, Libya. Via email ambassador@embassyoflibyadc.com Re: Modern Slavery in Libya and the Plight of...

View Article


“ያን እኔን አፋልጉኝ!”

የዘመኑን ፈሊጥ የመኖርን ምስጢር ሳስተውለው ውዬ ቆሜ ስመረምር ጥበቡ ገብቷቸው መሄጃውን አውቀው መላ የጨበጡት ስሌት አስተካክለው ከተጠቀሙበት ኃያል ብልሃቶች አንዱ ማስመሰል ነው ለመኖር ከሰዎች እንደውም አንዳንዱ ከማስመሰል አልፎ በረቀቀ ጥበብ በተንኮል ቆልፎ ለተዘጋጀበት ላሰበበት ዕቅድ ማሰለፍ ይችላል በግድና በውድ...

View Article


በኢትዮጵያ ስም ህወሓት ከሻዕቢያ ጋር የመጨረሻውን የጠቅላይ ጨዋታ ጀመረ

አውቀውትም ይሁን ሳያውቁት “የእምነት አባቶች” የክህደቱ ተዋንያን ናቸው “… ይህ ዜና በተገለበ መልኩ መሰማት ከጀመረ ሰነባብቷል። ዜናው በደባና በተቀነባበረ ሤራ የሚካሄድ ቢሆንም ዜናውን በገደምዳሜ የሚያሰራጩት ክፍሎች ስለ ጉዳዩ የተጨነቁ አይመስሉም። ቅርብ ሆኜ እንደምከታተለው ይህ ዜና አደገኛና ኢትዮጵያን ዳግም...

View Article

የአማራና ኦሮሞ ሕብረት ለዘላቂ ለውጥ!

የመቀሌው ስብሰባ ማራቶን ሹምና ሽረቱ የመግለጫ ጋጋታው የጥልቅ ተሃድሶው ውጤት ከግር ጥፍሩ እስከ ዶቃ ማሰሪያው በንጹሀን ደም ለጨቀየው የሌባና የሰው በላ የወያኔ ቡድን ለዳግም ግፍ ለበለጠ አፈና በሚያመቸው መልኩ የጭካኔ ጠበብቶቹን መሪ አድርጎ ሊዘምትብን መዘጋጀቱን አውጇል። የሕዝብ ለህዝብ መተላለቅን የሚሰብኩ...

View Article

“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?)”ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ

“ዋሸሁ እንዴ?” (ነን ሶቤ)  ሲል ይጠይቃል፣ ድምጻዊ  ሃጫሉ ሁንዴሳ። ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው ለታዳሚው ሕዝብ አይደለም። በአስር ሺዎች የታደሙበት የኮንሰርት አዳራሽ  ውስጥ ከታዳሚው ፊት-ለፊት ለተቀመጡት ለእነ አባዱላ ገመዳ፣ ወይንም ደግሞ ለእነ ለማ መገርሳ ይመስላል። ከፍ ሲል ደግሞ ኮንሰርቱን በቀጥታ ስርጭት...

View Article

On Human Rights Day: Victims of grave human rights violations in Ethiopia

“To deny people their human rights is to challenge their very humanity.” Nelson Mandela Today, 10 December, as we celebrate international Human Rights Day, we remember all prisoners that are victims of...

View Article


International Human Rights Day: “The Year of Unity in Action to advance Human...

December 10, 2017 marks the 69th annual International Human Rights Day, commemorating the adoption of the Universal Declaration of Human Rights by the United Nations General Assembly in 1948. The...

View Article

የተማሪዎች ዓመጽና የየአካባቢው አጫጭር መረጃዎች

አክሱም ዩኒቨርሲቲ አክሱም ዩኒቨርሲቲ በየግማሽ ቀኑ ሲነሳና ሲበርድ ነው የሰነበተው። በካፌ ሰዓት ብዙ ጊዜ ድንጋይ ይወረወራል። ማምሻውን በራት ሰዓት በተፈጠረው ብጥብጥ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባትና መውጣት አይቻልም ነበር። በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠው ወደ ቤተሰቦቻቸው ቢሔዱም እስካሁን መውጣት...

View Article


ዘረኝነት ፈጣሪዋን ልታጠፋ ነው

አባቶች “ሥራ ለሠሪው እሾህ ለአጣሪው” እንዲሉ ኢትዮጵያውያንን ከፋፍሎ ለመግዛት ዘረኝነትን ፖሊሲው ያደረገው ህወሃት ለሃያሰባት ዓመት ኮትኩቶና ውሃ እያጠታ ያሳደገው ዘረኝነት ወይም የጎሰኝነት ገመድ አንገቱ ላይ ተጠምጥሞ መተንፈሻ እያሳጣው ነው። ሰው በሰውነቱ ከዚያም ዝቅ ሲል በዜግነቱ ወይም በኢትዮጵያዊነቱ መከበር...

View Article

አሁንም ይፈለጋል!

የህወሃት ፍጹም ታማኝ ነበር። በተለያዩ ሃላፊነቶች በህጻናት፣ በወንድሞቹ፣ በእህቶቹ፣ በእናቶቹ፣ በአባቶቹ አጠቃላይ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በሰራው ወንጀል በህግ ይፈለጋል፣ በህግ የሚፈልጉት ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆኑ ዓለም አቀፍ የፍትህና የመብት ተሟጋቾች ናቸው። ህወሃትን ክዶ በስደት ከሚገኝበት አገር እጁን እንዲሰጥ...

View Article


“እንጨርሳቸው፤ አንድም አኙዋክ መትረፍ የለበትም”

እነዚህም የህወሓት ነፍሰበላዎች ይፈለጋሉ! የሰላም ሰዎች የሆኑት አኙዋኮች ከህወሓት ጋር መቃቃር ውስጥ የገቡት ገና ከጅምሩ ነበር። የቀድሞው የአኙዋክ ምክርቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ኦባንግ ሜቶ እንደሚሉት ችግሩ የተያያዘው ህወሓት የጋምቤላን ለም ምድር የራሱ ለማድረግ ከመፈለጉ ጋር ነው። ህወሓት ሥልጣን ላይ...

View Article

ከ424 ዜጎች ጭፍጨፋ፤ ከ14 ዓመት መሬት ነጠቃ በኋላ የጋምቤላ “ኢንቨስትመንት” 9ቢሊዮን ብር ያህል ከስሯል

ጋምቤላን በረሃ አድርጎ፤ ሕዝቧን ገድሎ፤ በተለይ የአንድ ክልል “ዜጎችን” ብቻ ጠቅሞ በጋምቤላ የተተገበረው “ኢንቨስትመንት” ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ያህል የማይከፈል ዕዳ ውስጥ መዘፈቁን ህወሓት/ኢህአዴግ አመነ። ልክ የዛሬ 14ዓመት ነበር መለስ በመራው ስብሰባ ላይ “እንጨርሳቸው፤ አንድም አኙዋክ መትረፍ የለበትም”...

View Article

ሆላንድ ዜጋቸውን ጨፍጭፈው ለሚመጡ ወንጀለኞች መደበቂያ ገነት አትሆንም –ፍትህ ሚኒስትር

መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ተፈረደባቸው ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ  እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በኋላ...

View Article
Browsing all 3165 articles
Browse latest View live


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>