ሕዳር 2010 ዓ.ም አራተኛ ዓመት ቁጥር ፩ ዕትም ኢትዮጵያን ከውድቀት መታደግ የዜግነት ግዴታ ነው የዘር ፖለቲካ ያስከተለው ሰብዓዊ ቀውስ ኢትዮጵያ ከወያኔያዊ ዘመነ መሣፍንት የሚታደጋት ቴዎድሮሥ ሣልሣዊ ትሻለች በጎሣ ፌዴራሊዝም ኢትዮጵያዊነት አይደበዝዝም የወያኔ የዘር ፖለቲካ እና ዩኒቨርስቲዎቻችን በዘመነ ወያኔ አዲሱ ህፃናትን የመሸጫ መንገድ “የግድ አንዱን ምረጥ ብባል ነፍሴ ወደ ትያትሩ የምታዘነብል ይመስለኛል” ወዘተ ርዕሰጉዳዮችን በአማርኛና በእንግሊዝኛ […]
↧