“ስደት ይብቃ!” የስደትን አስከፊነትና በወገኖቻችን እየደረሰ ያለቀውን ሰቆቃ እንደ አዲስ እናየው ዘንድ በአረባዊቷ አፍሪካ ሀገረ በሊቢያ የሚፈጸመውን ግፍ እያየን ነው በታላቅ ክብርና ሞገስ የሚታወቀው ወገኔ ዛሬ ክብሩ ቀርቶ ለሽያጭ በደረሰ የግፍ ቀንበር ተጭኖበታል … ውርደት አንገታችን አስደፍቶናል፣ ከሰው ተራ አውጥቶናል! በቀረው የባህረ ሰላጤ ሀገራት ስደት በአረብ ሀገሩ ስደት በሚሊዮን የምንቆጠር የአብዛኞቻችን ኑሮ እየከፋ ለመምጣቱ የተሻለ […]
↧