* “ብዙ ብር ከፍለን የዓይን ብርሃናችንን አጥተን ተመልሰናል” – ታካሚዎች * ከመነሻው የማዕከሉ አደረጃጀት አዋጁን የሚቃረን ነው – የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ * ማዕከሉ በየዓመቱ የሚታደስ የህክምና አገልግሎት ፈቃድ አልተሰጠውም ከአንድ ዓመት ተኩል በፊት የተሻለ የአይን ህክምና ለመስጠት፣ ለኢትዮጵያውያን ሀኪሞች የቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲያደርግና በዘርፉ ምርምርና ጥናት እንዲያካሂድ ታስቦ በዘውዲቱ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የተገነባው የህንድ የአይን [...]
↧