ክፍል አንድ አስቀድሜ ጽሑፉ ትንሽ በመርዘሙ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ ከያዘው አንገብጋቢ ሀገራዊ ጉዳይ አንጻር ነውና ተረዱኝ ያውም ብዙ ነገር ትቸ ነው፡፡ ባይሆን ከሦስት እከፍለዋለሁ ቀጣዮችን ጽሑፎች ተከታትለው ይቀርቡላቹሀል፡፡ ጽሑፉ ብዙ ብዥታ ያጠራላቹሀልና አንብቡት፡፡ ለነገሩ የኔን ጽሑፎች ባሕርያት ለምዳቹህታልና በመርዘሙ እጅግም የምትማረሩ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ረዘመ ብላቹህ ሳታነቡት የምትቀሩ ብትኖሩ አመለጣቹህ! ማሳሰቢያ ጽሑፉን ስታነቡ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ወዘተ. [...]
↧