አጼ ዮሓንስ ብቻ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኤርትራውያንን ጨፍጭፈው ነበር- የታሪክ ማስረጃዎች የዘንድሮው የአድዋ በዓል አከባበር ከፍተኛ ጽንፍ የታየበት ነበር። ከፊሉ በዓሉን በድምቀት ሲያከብር ከፊሉ ደግሞ ሲያወግዝ ውሏል። የተለያዩ አመለካከቶች በማህበራዊ ሚድያዊ ቢታዩም፣ የዘንድሮው የአድዋ በዓል አከባበር ለየት ያለና በርካታ ውይይቶች የተካሄዱበት ነበር። በተለያዩ ወገኖች ሲነሳ የነበረው አንዱ ነጥብ “የኤርትራውያን ከጣልያን ሰራዊት ጎን በተለይም ከጀነራል አልበርቶኒ […]
↧