ሟች – ሊደፍራቸው የመጣ ሳውዲ ወጣት ገዳይ – ሚስትና ቤቱን የተከላከለ ጎልማሳ ፍርድ ሰጭ – ከፍተኛው የሸሪአ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት እነ ሁሴን እንደገና አልተወለዱ ይሆን? ልክ የዛሬ 3 ዓመት ገደማ ሳውዲ አረቢያ ጅዳ “ሀበሾች ሳውዲ ገደሉ!” ተባለ፣ መረጃውን የሰማሁት እኔም በእስር ላይ እያለሁ ነበር። እንዴት ገደሉ ብየ ስጠይቅ ቤታቸውን ሊዘርፉና የሀበሻውን አባወራ ቤት ሊዘርፉ […]
↧