Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3173

የዳዊት ጠጠር!

$
0
0
ሰዉ በሀገሩ እንደ ዜጋ እኩል ተወዳድሮ ለመኖር ከአንድ ብሔር መወለድ ወይንም በጥብቅ መዛመድ የቅድሚያ መመዘኛ ሲሆንበት፤ ወዶ ያላመጣዉ፣ ፈቅዶ ያልተዛመደዉ ብሄሩ የተፈጥሮ ዉበቱ ሳይሆን እርግማን ሲሆንበት፤ ተምሮ ማወቅ አዉቆ መጠየቁ፣ ለሀገሩ መቆርቆሩ በቅን ሳይታይለት ቀርቶ መጨረሻዉ እድለኛ ከሆነ ማዕከላዊ አለያም ቅሊንጦ መግባትና ሰዉሰራሽ ሲኦልን ማየት ማሳረግያዉ ሲሆን በለስ ያልቀናዉ ደግሞ በዚች ምድር የመኖርያ ቀኑ በአንባገነኑ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3173

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>