ለሸኔ የጦር መሣሪያዎችን በድብቅ ለማስተላለፍ የሞከሩ ተያዙ
የሽብር ተግባር ለመፈጸምና የተለያዩ የጦር መሣሪያዎችን በድብቅ ለማስተላለፍ የሞከሩ የሸኔ ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ለኢቢሲ በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ሽብርተኛው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች እና በፀጥታ አካላት ላይ ግድያ እንዲፈፅሙ መልምሎ እና...
View Articleየሱዳን ወታደራዊ አመራር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዶክን በቁጥጥር ሥር አደረገ
የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሀምዶክ በሀገሪቱ ወታደራዊ አመራር የቁም እስረኛ እንዲሆኑ መደረጋቸውን መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል። አል ሃዲት ቲቪ እንደዘገበው ከሃምዶክ በተጨማሪ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ኢብራሒም ለ-ሼክ፣ የመረጃ ሚኒስትሩ ሃምዛ ባሉል፣ በሚዲያ ጉዳዮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ፋይሳል ሞሐመድ ሳሌህ...
View Articleስድስተኛው የአየር ጥቃት ተደርጓል፤ አየር ኃይሉ ብቃቱን አስመስክሯል
ሽብርተኛው ትህነግ መሳሪያ በማከማቸት የጦር ስልጠና የሚሰጥበት ቦታ ላይ ለ6 ተኛ ዙር ዛሬ የአየር ጥቃት ተደርጓል
View Articleጀብዱ ፈጻሚዎቹ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የጦር ሜዳ ፈርጦች
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊትን ሲቀላቀሉ ከሠንደቅ ዓላማው ጋር የተረከቡትን ኀላፊነት እንስቶቹ በጀብድ እየተወጡት ነው
View Articleደሴ በወገን እጅ –መከላከያ እየገፋ ነው!
ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረ አሸባሪው የህወሃት ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል በወሎ ዩኒቨርሲቲ ፎቶ ለመነሳት ገብቶ የነበረ የጥፋት ቡድኑ ፎቶ ናፋቂም ባለበት አፋጣኝ እርምጃ በመውሰድ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል የደሴ ከተማና አካባቢዋን ተቆጣጥረናል በማለት ጮኸው የሚያስጮሁ የወራሪው ወሬ አራጋቢዎችም በስፍራው...
View Article“የዛሬዋ ኢትዮጵያ አይደለም የትላንትናውን ትህነግ የዘመነውን ትህነግ ለመቀበል አትችልም”ጠ/ሚ/ር ዐቢይ
የ፷፪ ዓመት ሽማግሌ ከትግራይ ለትህነግ ዘምቷል
View Articleበቤኒሻንጉል ከትህነግና ሸኔ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የነበራቸው 98 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አሸባሪው ህወሓት በሀሰት ወሬ ሀገርን ለማሸበር ጥረት እያደረገ መሆኑን የገለጹት ኮሚሽነሩ በቁጥጥር ስር የዋሉት ግለሰቦችም አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች የፈጸመውን ጥቃት ለመድገም በድብቅ ሲዘጋጁ እንደነበር ጠቅሰዋል፡፡
View Articleኃላፊነት የጎደላቸው የማኀበራዊ ሚዲያና አንቂዎችን ከእንግዲህ አንታገስም
ከግለሰብ በማለፍ መንግሥት በሕጋዊ መልኩ የት ህነግን ዓላማ እየፈጸሙ ያሉና በዓለምአቀፍ ሚዲያ ተቋምነት እየሠሩ ያሉትንም በዚሁ መልኩ እንዲመለከታቸው ጥሪ እናሰተላልፋለን።
View Article“ሀገሬን እጠብቃለሁ፤ መስዋዕትነት እከፍላለሁ”የአዲስ አበባ 363 አመራሮች
“ሀገሬን እጠብቃለሁ፤ መስዋዕትነት እከፍላለሁ” በሚል ከአዲስ አበባ ከተማ የተውጣጡ 363 አመራሮች ወደ ግንባር ሽኝት ተደርጎላቸዋል። በሽኝት መርሐግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ “አሸባሪው የህውሃት ጁንታ እና ተላላኪዎቹ እኛ እያለን መቼም ቢሆን ኢትዮጵያን አያፈርሷትም” ብለዋል።...
View Article“የመከላከያ ጥምር ኃይልና ህዝቡ አሸባሪውን ቡድን እንደ እግር እሳት እየፈጁት ነው”
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከኪሚሴ ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ ተከማችቶ የነበረ የትህነግ ኮንቮይ ላይ ባደረሰው ጥቃት የተረፈ አለ ሊባል በማይቻልበት ሁኔታ መደምሰሱን ከማኅበራዊ አንቂዎች የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
View Article“በሀገር ጉዳይ ቀልድ የለም፤ በነጭ ፕሮፖጋንዳ ሀገርን በማፍረስ ተግባር የተጠመዱ” ላይ መንግሥት የማያዳግም ርምጃ ይወስዳል
በነጭ ፕሮፖጋንዳ ሀገርን በማፍረስ ተግባር የተጠመዱ ወገኖች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መንግስት አሳሰበ፡፡ በነጭ ፕሮፖጋንዳ ሀገርን በማፍረስ ተግባር የተጠመዱ ወገኖች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳሰበ፡፡ በሀገር ጉዳይ ቀልድ የለም ያለው አገልግሎቱ ከዚህ ድርጊታቸው በማይቆጠቡት ላይ...
View Articleበደሴ የወንበዴው ክፍለ ጦር አዛዥ ጉዕሽ ገብሩ በቁጥጥር ሥር ውሏል
አሸባሪው የትህነግ ቡድን አገር የማፍረስ እቅዱን ለማሳካት በርካታ እኩይ ተግባራትን እየፈፀመ እንደሚገኝ በደሴ ግንባር የተማረከው የሽብር ቡድኑ ሜይዴይ ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጉዕሽ ገብረ ተናገረ። የሽብር ቡድኑ በርካታ ህፃናትና ሽማግሌዎችን ያለ ትጥቅ በማሰለፍም ለአላስፈላጊ መስዋዕትነት እየዳረጋቸው እንደሚገኝም...
View Article“ልብ ላለው ሰው ድንጋይም ከትጥቅ በላይ ነው” ባለጥሩምባ ዘማች መምህርት ምዕራፍ ፍቃዴ
እኔ ትጥቅ የለኝም፤ ወደትግሉ ስቀላቀል እንደ ትጥቅ ይዤ የገባሁት ጡርምባዬን ነው። ይህ የዘማቿ መምህርት ምዕራፍ ፍቃዴ ንግግር ነው። አሸባሪውና ወራሪው ኃይል በአማራና አፋር ክልሎች እያካሄደ ያለውን መጠነ ሰፊ ጥቃት ተከትሎ በርካታ ዜጎች በቁጭት ይህን ኃይል ለመመከት ተነስተዋል። መምህርት ምዕራፍም በዚህ የህልውና...
View Articleበአራት ቀን፣ አምስት ምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ላይ 72 የሀሰት ዜናዎችን ለቀዋል
ሲኤንኤን፣ አልጀዚራ፣ ቢቢሲ፣ አሶሼትድ ፕረስ እና ፍራንስ 24 የተሰኙ የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃን በአራት ቀኖች ውስጥ ብቻ በኢትዮጵያ ላይ 72 የሀሰት ዜናዎችን መልቀቃቸው ታውቋል። በኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላይ የሚተላለፈው የ”ቴክቶክ” ፕሮግራም አዘጋጅ ሰለሞን ካሳ በትዊተር ገጹ ላይ ባሰፈረው መረጃ፤ ምዕራባዊያኑ...
View Article“ወያኔ የመርገም ውጤት ነው”አቶ ሽመልስ
ይህ ኃይል አስተሳሰቡም ተግባሩም ሠይጣናዊ ነው፤ የሠይጣን ቁራጭ ነው ወያኔ ይዋሻል፤ የውሸት አባት ደግሞ ሠይጣን ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ድጋሚ ወያኔን የበላይነት ቢቀበል እግዚአብሔር አይቀበለውም ኢትዮጵያዊ ውስጥ ወያኔን የሚወጋው ሰው እንኳን ባይኖር ንፋስ ይጥለዋል ወያኔ ውሸት ላይ ስለቆመ ከእንግዲህ ኃይል...
View Article“ከምርጫ 97 በኋላ የወያኔን ሴራ የሚያስፈፅሙ የክልሉ ተወላጆች 100ሺ ጠመንጃ እንዳከፋፈለ እናውቃለን”
የኢትዮጵያ ህዝብ በጉያው ተሸሽገው የአሸባሪውን ሀገር የማፈረስ ሴራ እያስፈፀሙ ያሉ የወያኔ ተላላኪዎችን መንጥሮ ማውጣት እንደሚገባው የዲሞክራሲ ተሟጋቹ አቶ ነዓምን ዘለቀ አስታወቁ። የአርበኞች ግንቦት ሰባት መስራችና የዲሞክራሲ ተመጓቹ አቶ ነዓምን ዘለቀ ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፤ አሸባሪው የህወሓት ቡድን መለዮ...
View Article“ሀገርን ማዳን ማለትም መንግሥትን መደገፍ ማለት አይደለም”አቶ ክርስቲያን
ኢትዮጵያ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የተቃጣባትን የህልውና አደጋ ለመመከትና ሀገርን ለማስቀጠል እያንዳንዱ ዜጋ የአርበኝነት ተጋድሎ ማድረግ ይጠበቅበታል ሲሉ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ገለጹ። የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት...
View Articleየዛሬ ዓመት በማይካድራ በተፈጸመው የዘር ጭፍጨፋ
• አንድ ሺ 564 ሰዎች በጭካኔ ተገድለዋል። • 81 ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል። • ድርጊቱን የፈጸመው አሸባሪው ሕወሓት ያደራጀው ሳምሪ የሚባል ገዳይ ቡድን ነው። የዛሬ ዓመት በማይካድራ በተፈጸመው የዘር ጭፍጨፋ አንድ ሺ 564 ሰዎች በጭካኔ መገደላቸውን፤ 81 ሰዎች ከፍተኛ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው...
View Articleትህነግ ኤርትራውያንን ለመጨፍጨፍ ማቀዱን ትሮንቮል አረጋገጠ
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር – ትህነግ ስም ሳይጠራ “ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ትሠራላችሁ” በሚል የጠቀሳቸው ክፍሎች ኤርትራዊያንን እንደሆነ ጥርጥር እንደሌለው ተመለከተ። ዛቻው በኢትዮጵያ ያሉ የኤርትራ ተወላጆች ላይ እንደሆነም ተጠቁሟል። ትህነግ በመግለጫው በመከላከያ፣ በደኅንነትና ጸጥታ ተቋማት “ተሰግስጋችሁ”...
View ArticleTPLF dehumanized Olusegun Obasanjo as the “worst kind of chimpanzee”
A top confidant and an avid activist of the TPLF (Tigray People’s Liberation Front) dehumanized the African Union’s High Representative for the Horn of Africa, Olusegun Obasanjo as “worst kind of...
View Article