$ 0 0 የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከኪሚሴ ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ ተከማችቶ የነበረ የትህነግ ኮንቮይ ላይ ባደረሰው ጥቃት የተረፈ አለ ሊባል በማይቻልበት ሁኔታ መደምሰሱን ከማኅበራዊ አንቂዎች የተገኘው መረጃ ያመለክታል።