የአኙዋክ ምድር በኢትዮጵያ የዕርቅ ማስጀመሪያ ቦታ ሊሆን ይገባል!
ዕለቱ ቅዳሜ ታኅሣሥ 3 ቀን 1996ዓም ነበር – ልክ የዛሬ 15 ዓመት። የአኙዋክ ወንዶች እንዲገደሉ ዕቅዱ የወጣው አስቀድሞ ነበር። በቅርቡ ህይወቱ ያለፈውና በወቅቱ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የነበረው ኦሞት ኡባንግ ኡሎም ቢሮ በ1996 ዓም የተገኘ በአማርኛ የተጻፈ ባለ 16 ገጽ ማስታወሻ እንደሚያመለክተው...
View ArticleAn Obstruction of Justice charge has yet to be filed against the TPLF’s...
Author’s Note: This critic has nothing but love for the Tigrayan people; as such the writer doesn’t intend to diminish the Tigrayan people – who are one of Ethiopia’s umbilical cords – for the crimes...
View Articleየዜጎች የፍትሕ ጥያቄ በሸገር –መቀሌ የፖለቲካ ጡዘት እንዳይጠለፍ!
የጠቅላይ ሚንስትሩ ጥረት ወንጀል ፈጽመው የተደበቁትን ብቻ ሳይሆን ወንጀል ፈጽመው በአደባባይ የሚንጎማለሉትንም ሆነ ወንጀለኞችን የሸሸጉትን መጨመር አለበት። ኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት አሥርት አመታት የሰብአዊ መብቶች የተፈጸመው እና ሰዎች በግፍና አስከፊ በሆነ ሁኔታ እንዲሰቃዩ የተደረጉት በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች ነው።...
View ArticleTHE WAY FORWARD: LET’S START TALKING TO EACH OTHER
Good Afternoon! “እንደምንአመሻችሁ”. I would like to thanks the president of Bahir Dar University, vice president, Dean of College of Social Science and the Humanities and other members of the staff. It is an...
View ArticleBereket and I
I never had the pleasure or the misfortune of meeting Ato Bereket. On the other hand I feel as if I have known him all m my life. We became very close after the 2005 general elections. When I first...
View Articleየመደመርን ጽንሰ ሀሳብ በጥንታዊት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት አባቶች እይታ
…. ከለለ ማለት፦ ቆረጠ፡ ጋረደ፡ አጠረ፡ ለየ፡ ከፈለ ማለት ነው። (በባህርዩ ምድራዊ ቆሳቁስ የማይካፈለውን አምላክ ከፍጡራን ለመለየት ብቻ ለመግለጽ ክልል የምትለውን እንጠቀማለን) ለኢትዮጵያ ዘበኛና ቤዛ የነበረው አርበኝነት የሚመነጭበትን አብራክ ለማድረቅ፤ የሚጸነሰበትን ማህጸን ለማምከን በምዕራቡ ትምህርት...
View Articleከሠርቶ አደር ወደ ሰርቆ አደር፤ ነገስ
ወያኔዎች አገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲያስርቡን ቆይተው፤ ጠ/ምኒስትር አብይ አህመዴና ኦቦ ለማ መገርሳ የአገራችን አትዮጵያን ስም ደጋግመው በመጥራት በመጠኑም ቢሆን ከርሃባችን ስላስታገሱን ምስጋና ቢገባቸውም፤ የዘርና የጎሳ ፖለቲካ ያመጣብንን ውርደትና ክስረት እያወቁ፤ ዘርና ጎሳን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ...
View Article“የስብሃት ማፊያ ቡድን” –ህወሓት መፍረስ፤ EFFORT መወረስ አለበት
ህወሓት – ጨቋኝ ቡድን ወይስ ወራሪ ጠላት? 1) ጨቋኝ ቡድን እና ወራሪ ጠላት አንድ መንግሥት በሚመራው ህዝብ ላይ እንዲህ ያለ በጭካኔ የተሞላ ግፍና በደል የሚፈፅም የፖለቲካ ቡድን አምባገነን ወይም ጨቋኝ ብቻ ሊባል አይችልም። የሀገሪቱን ሉዓላዊነትና አንድነት በሚያፈርስ መልኩ ዘረፋና ሌብነት የሚፈፅም ቡድን ሙሰኛ...
View Article“በኢትዮጵያ የዘር የበላይነት ሳይሆን የሕግ የበላይነት ሊኖር ይገባል” ኦባንግ ሜቶ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ተቻችለው ለሀገራቸው ሰላምና አንድነት የበኩላቸውን እንዲወጡ የአዲስቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተርና የሰብአዊ መብት ተሟጋች የሆኑት አቶ ኦባንግ ሜቶ ጠየቁ። አቶ ኦባንግ ሜቶ በሀገራዊ አንድነት ፣ ሰላምና መቻቻል ዙሪያ ትላንት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር...
View ArticleThe Curse of Education: An Ethiopian Paradox
If one dares to assign responsibility to Ethiopia’s fate of turmoil and tragedy over the past 50 years,the lion’s share would unequivocally fall on the shoulder of the educated class.The uncertainty...
View Articleበኢትዮጵያ 36 ሚሊዮን የሚጠጉ ህጻናት በድህነት ደረጃ ላይ ናቸው
በድርብ አኻዝ በከፍተኛ ፍጥነት ዕድገት ላይ ነች እየተባለ ሲደሰኮርባት በነበረችው አገር በቅርቡ ይፋ የተደረገ ጥናት እንደጠቆመው ሰላሣ ስድስት ሚሊየን የሚጠጉ ህፃናቶቿ ዘርፈብዙ በሆነ መልኩ ድሃ መሆናቸው ተነገረ። ይህም ማለት ህፃናቱ ለመኖር የሚያስፈልጓቸው መሠረታዊ አገልግሎቶችን እንኳን ማግኘት ብርቅ ሆኖባቸዋል...
View Articleአንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት ለጥቁር ገበያ ሽያጭ ሊቀርብ የነበረ ነዳጅ ተያዘ
ለጥቁር ገበያ ለሽያጭ ሊቀርብ የነበረ ነዳጅ እና ግምቱ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ልዩ ልዩ ቁሳቁስ ከኅብረተሰብ በደረሰ ጥቆማ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ “ትዕግስት ብሩክ ቶታል ማደያ” ውስጥ ጥር 12 ቀን 2011 ዓ/ም በ44 ጀሪካን 995 ሊትር...
View Articleኦነግ በአማርኛ መግለጫ ባወጣ ጥቂት ቀን “ትጥቃችንን ለኦሮሞ ሕዝብና ለአባ ገዳዎቻችን አስረክበናል” አለ
ኢትዮጵያን “አቢሲኒያ ኢምፓዬር” በማለት ሲጠራ የኖረውና ራሱን የኦሮሞ ነጻአውጪ ግምባር ብሎ የሰየመው “ኦነግ” አቢሲኒያ ከሚላት ኢትዮጵያ ለመገንጠል ብቻ ሳይሆን አማርኛንም እንደ ጨቋኝ ቋንቋ በመቁጠር በዚያ ከመጠቀም ተቆጥቦ መኖሩ የሚታወቅ ነው። ለአብነት ያህል በቅርቡ ወዳገር ቤት የገቡት ገላሳ ዲልቦ እነ መለስ...
View Articleበረከት ስምኦንና ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ) በቁጥጥር ሥር ውለዋል
በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከጥረት ኮርፖሬት ጋር በተያያዘ በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው ነው በቁጥጥር ሥር የዋሉት። ዜናው በአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት የተዘገበ ሲሆን ከመኖሪያ ቤታቸው እንደተያዙ መረጃው ጨምሮ ገልጾዋል። ታደሰ ካሳ ጥረት ኮርፖሬትን በዋና ስራ አስፈፃሚነት ለበርካታ ዓመታት የመራ ሲሆን በረከት...
View Article“የኔን ደም አፍስሱና ኦሮሞን አስታርቁልኝ” ኦቦ ኃይሌ ገብሬ
በኦሮሞ የባሕል ማዕከል ኦዴፓ ከኦነግ ጋር ስምምነት ባደረገበት ወቅት ዕርቀ ሰላሙን ከመሩት የአገር ሽማግሌዎች መካከል ኦቦ ኃይሌ ገብሬ እጅግ ጥልቅ ንግግር አድርገው ነበር። ይህ በአፋን ኦሮሞ እያለቀሱ የተናገሩት ልብ የሚነካ ንግግር ወደ አማርኛ ሲመለስ እንዲህ የሚል ነበር፤ “ዕርቀ-ሰላም በሚሆንበት ጊዜ እንዲሳካ...
View ArticleFinal Ethiopia Trip Report: Speaking engagements at various institutions
Because of the unstable political atmosphere in Ethiopia, I have never gone back to Ethiopia since I came to the US in 2005. In April this year, however, the ruling party elected a new Prime Minister-...
View Articleይድረስ ለሰብአ ትግራይ
1) በመጀመሪያ ራሴን ላስተዋውቅ፤ የተወለድሁት አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው፤ ዘመኑም 1922 ዓ. ም. ነው፤ የአገዛዝ የመንግሥት ለውጥ የተደረገበት ዘመን ነበር፤ አባቴ አቶ ወልደ ማርያም እንዳለ (ከአንኮበር፣ ሸዋ)፣ እናቴ ወይዘሮ ይመኙሻል ዘውዴ (ከየጁ፣ ወሎ) ናቸው፤ ሚስቴ የነበረችው በአባትዋ ሸዋ...
View Articleአወዛጋቢውና ባለጉዳዮች ያልመከሩበት የስደተኞች ሕግ ጉዳይ
የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባለፈው ሳምንት ያፀደቀው “የስደተኞች አዋጅ” ከሚመለከታቸው ባለጉዳዮች ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰበት ነው። በተለይ የስደተኛ ቁጥር በብዛት በሚገኝባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የኅልውና ጥያቄ እንዳለባቸው ይናገራሉ። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችም ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። በፀደቀው አዋጅ መሠረት...
View Article“በማረፊያ ቤት ሰብዓዊ መብታች ተጥሷል”፤ በጥንቃቄ የተዘጋጀ ምግብ በአግባቡና በሰዓቱ አይቀርብልንም –በረከትና ታደሰ
በሌብነት ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት በረከት ስምዖንና ታደሰ ካሣ “በማረፊያ ቤት ቆይታችን ሰብዓዊ መብታችንን እና ክብራችንን የሚነካ ድርጊት ተፈጽሞብናል” በማለት ለፍርድቤት ቅሬታ አቀረቡ። ጉዳያቸው በአዲስ አበባ እንዲታይ ለፍርድቤቱ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ የአስራ አራት ቀን ቀጠሮ ሰጥቷል።...
View Articleለኢትዮጵያ ትንሣኤ ወያኔን ማገድ ብቸኛው አማራጭ ነው!
አሁን የተጀመረውን አገራዊ ለውጥ በመቀልበስ እንደዘበት ከእጁ አፈትልኮ የወጣውን ስልጣን መልሶ ለመጨበጥ መቀሌ የመሸገው ምንደኛው ኃይል የማይፈነቅለው ድንጋይ የማይሸርበው ሤራ የለም። ይህ ጥቅመኛ እና ሴረኛ ቡድን ገና ከፍጥረቱ ጀምሮ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ቂም እና ጥላቻን ጸንሶ ወደ ስልጣን በመምጣቱ...
View Article