ወያኔዎች አገራችን ኢትዮጵያን ለ27 ዓመታት ሲያስርቡን ቆይተው፤ ጠ/ምኒስትር አብይ አህመዴና ኦቦ ለማ መገርሳ የአገራችን አትዮጵያን ስም ደጋግመው በመጥራት በመጠኑም ቢሆን ከርሃባችን ስላስታገሱን ምስጋና ቢገባቸውም፤ የዘርና የጎሳ ፖለቲካ ያመጣብንን ውርደትና ክስረት እያወቁ፤ ዘርና ጎሳን መሠረት ያደረገ የፖለቲካ ስብስብ ማስቀረት ሲችሉ፤ በዚያው ለኢትዮጵያ ህልውና አስጊና፤ አጥፊ በሆነ ጎዳና እንዲቀጥል መፍቀዳቸው፤ (መፈለጋቸው) አንድም ተራው የ’ኛ ነው በሚል እሳቤ፤ […]
↧