Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3174

መከላከያ ፈጣን ምላሽ የሚሰጡ ሁለት ዕዞች አቋቋመ

$
0
0
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት የሚሰጡኝን ግዳጆች በፍጥነት ማከናወን ያስችሉኛል ያላቸውን ተጨማሪ ሁለት ዕዞች ማደራጀቱን ትላንት አስታውቋል። አዲሶቹ ዕዞች በዚህ ዓመት ወደ ስራ ይገባሉ ተብሏል። ዕዞቹ በውስጥም በውጭም የሚቃጡ ጥቃቶችና ችግሮችን ፈጥነው ለመከላከል እንዲችሉ ታስቦ የተደራጁ እንደሆኑ ተገልጿል። ማዕከላዊና ሰሜን ምዕራብ አዲስ የተደራጁት ዕዞች ሲሆኑ የቀደሙት ምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዕዞች መኖራቸው ይታወቃል። ዕዞቹ አዲስ አበባና […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3174


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>