Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3172

በአደገኛ እፅ አዘዋዋሪነት የተጠረጠሩ 14 የሚሆኑ የውጭ ሀገር ዜጎች ተያዙ!

$
0
0
በጥናት ላይ የተመሰረተ ክትትል በዓለም አቀፍ በአደገኛ እፅ አዘዋዋሪነት የተጠረጠሩ 13 ናይጄሪያውያንና አንዲት ብራዝላዊት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ወንጀል መከላከል ዘርፍ የአደገኛ እፅ ቁጥጥር ምክትል ዳይሬክቶሬት አባላት በዛሬው ዕለት በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ባደረጉት ፍተሻ ነው መነሻቸውን ላቲን አሜሪካ፣ ሳኦፖሎ ከተማ፣ መዳረሻቸውን ደግሞ የተለያዩ ሀገራት ለማድረግ በአውሮፕላን ሲጓዙ የነበሩ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3172

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>