ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከልን ዛሬ (እሁድ) መርቀው ከፍተዋል። ማዕከሉ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀሳብ አመንጪነት በ2012 ዓ.ም የተቋቋመ ነው። አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማሽኖች ሰው ሰራሽ የሆነ የማሰብ ክህሎትን በተለያዩ የስራ መስኮች የሚያሰማራ ቴክኖሎጂ ነው። ሙሉ ለሙሉ ራሳቸውን ችለው ለሰው ልጅ አድካሚ የሆኑ ተግባራትን በፍጥነት ማከናወን ያስችላል በማት ኢዜአ ዘግቧል። በኢትዮጵያም የተቋቋመው ማዕከል ለግብርና፣ የትምህርት፣ ጤና […]
↧