Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3174

አራት መቶ ሺህ ዶላር የሚያወጣ ኮኬይን ቦሌ በቁጥጥር ሥር ዋለ

$
0
0
ወደ ታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ ሊጓጓዝ የነበረ 400 ሺህ ዶላር የሚያወጣ 4 ኪሎግራም ኮኬይን በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ለኢቲቪ በላከው መረጃ እንደገለጸው በዛሬው ዕለት ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ አንድ ኢትዮጵያዊ 4 ኪሎ ግራም ኮኬይን የተባለ አደንዛዥ ዕጽ በማይሰራ ላፕቶፕ ቦርሳ ውስጥ ደብቆ ለማሳለፍ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3174


<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>