ከኢሣት ከተባረሩ/ፈቃዳቸው ከመልቀቁ በኋላ “ኢትዮ 360” የሚል የቱቦ (የዩትዩብ) ቲቪ የተከፈተው “ሚዲያ” የወያኔ መሆኑ ተረጋገጠ። በኢትዮጵያ ለውጥ ከተካሄደ በኋላ በርቀት የተመኙት የውሃ ሽታ ሆኖ ሲቀርባቸው በዶ/ር ዐቢይ ላይ ፍጹም ጭፍን የሆነ የጥላቻ ዘገባ በመሥራት ከህወሃት በላይ አገር በማፍረስ ተግባር ተጠምደው የነበሩት ቀዳሚው አገልግሎታቸው ለህወሃት እንደነበር አብሯቸው ሲሠራ የነበረው አጋልጧል። (ጎልጉልም ይደርሰው ከነበረው መረጃ በመነሳት ሚዲያው […]
↧