ኢትዮጵያን እናድን አንድነት ማህበር በእስራኤል በአገራችን ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር ቅዳሜ ጁን 22 ቀን 2013 ሕዝባዊ ስብሰባ አዘጋጅቷል። በዕለቱም የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በክብር እንግድነት ይገኛሉ። ስለሆነም በተጠቀሰው ቀን ከምሽቱ 8:00 ጀምሮ በኢየሩሳሌም ከተማ በያፎ 97 ብንያን ክላል ሕንጻ እንዲገኙና የበኩልዎን ተሳትፎ እንዲያደርጉ አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪውን ያቀርባል። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ [...]
↧