አቶ መለስ ዜናዊ የአባይ ግድብን ለመገንባት መስተዳደራቸው መቼ እንደወሰነ ሲጠየቁ ውሳኔው ከ2002 ዓ.ም. በኋላ እንደሆነ ተናግረው ነበር። አቶ መለስ በአንጎላቸው ውስጥ የነቀርሳ ዕጢ እንዳለባቸው ያወቁት ከ2002 ዓ.ም. በፊት ነው። እንግዲህ የቀድሞው ጠሚራችን (ጠቅላይ ሚኒስትራችን) አባይን ለመገንባት ለምን እንደተመኙ ስጠራጠር ምናልባት የሳቸው መስተዳደር የፈጠረውን አገራዊ መከፋፈል እና የራሳቸውን ታሪካዊ ትሩፋት (legacy) ለማግነንና ለመቤዤት ጭምር ሳይሆን አይቀርም። [...]
↧