ለመጀመሪያ ጊዜ እ.አ.አ. በ1911 በጀርመን፣ በአውስትሪያ፣ በዴንማርክና በስዊዘርላንድ የተከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 በእኛ አቆጣጠር የካቲት 29 እነሆ 106 ዓመቱ። ሴቶች በሴትነታቸው ዝቅ ተደርገው በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተሳትፎአቸው የሚደርስባቸውን አድሎና የወንድ የበላይነትን ለመቋቋምና መብታቸውን ለማስከበር ድምጽ ያሰሙበት ዓለም አቀፋዊ የትግል ቀን 106ኛ ዓመት ማርች 8, 2017። በአጠቃላይ ሴቶች በፆታቸው ለሚደርስባቸው አድልዎ ድምጻቸውን ለማሰማትና […]
↧