Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3173

የሕዝባዊ እንቢተኝነቱ እንቅስቃሴ ዘረኛውን ቡድን ወደ ተከላካይነት አውርዶታል!

$
0
0
ትክክለኛ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ ወደ ግብ መዳረሻው ጽኑ መሠረቱ እንቅስቃሴው ሕዝቡን ማዕከል ማድረጉና ሁሉንም ወገን አሳታፊ መሆኑ ነው። በዚህ ረገድ በመላው የዐማራ እና የኦሮሞ ነገዶች የተቀጣጠለው ሕዝባዊ እንቢተኝነት፣የወያኔን የአንድ ለአምስት የስለላ መዋቅር በጣጥሶ፣ ሞትን ፊት ለፊት በማጋፈጥ፣ ገዳዮቹን እየገደለ ለበርካታ ወራት የዘለቀው፣ ሕዝባዊ እንቢተኝነት፣ የዘረኛውን ቡድንና አጋሮቹን ከአጥቂነት ወደ ተከላካይነት እንዲወርዱ አስገድዷቸዋል። አንድ ገዳይ ቡድን ከአጥቂነት […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3173

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>