* እልፍ አዕላፍን ያመመው የአባዎራው ፖለቲለኛ ህመም * የሐይማኖት አባቶች ሆይ ትለመናላችሁ! የእልፍ አዕላፍን … ህመም! አባወራው ወጣት ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ታመመ አሉን ፣ አንበሳው በበሽታ ተቀስፎና ተሸንፎ በህክምና እርዳታ መስጫ አልጋ ተጋድሞ፣ የህክምና መሳሪያ ተገጥሞለት ተመለከትን …ሃብታሙን በአካል የሚያውቀው ብቻ ሳይሆን በስም በዝና የምናውቀው ሁላችንም ደነገጥን፣ ህመሙ የመርዶ ያህል አስነባን ፣ ኢትዮጵያውያን ከአድማድ እስከ […]
↧