Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3172

ከኔ ወዲያ

$
0
0
ዛሬ ጊዜ መቼም ሳጥን የሚወዱ ዓይነታቸው ብዙ ነው። አንድ ዓይነት ሁሉንም የሚያደርጋቸው ግን አንድ ጉዳይ አለ። ሳጥን ውስጥ መቅረት ስለሚፈልጉ፣ ሁሉም ከኔ ወዲያ ባዮች መሆናቸው ነው። እስቲ አማርኛችንም ወደ ሳጥን (1 ከመላኩ በፊት፣ የለም እንዳውም እንዳይላክ ስንል እንናገርበት፥ *  ከኔ ወዲያ   ነጋ ጠባ እኔ  ማለት ትልቅ ምንጩ ፍርሃት  ሆኖ እኮ ነው ብቸኝነት፤ የሚ-ኖረው ለጥፋት፣ በጥፋት፤ በድክመት፣ ያለምነት፤ ላይቀር ሞት። ከኔ ወዲያ ማ-ይሙት እየማለ ሲገዘት  ምኑን አወቆ ስለ መብት፤ ግማሽ ጽዋው የሚ-ሞላው መች ባወቀው ይኸኛው፣ ለመሆኑ በዛ ማዶው በ-ዚያ [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3172

Trending Articles



<script src="https://jsc.adskeeper.com/r/s/rssing.com.1596347.js" async> </script>