Quantcast
Channel: Goolgule
Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

የዝናብ ሀሳቦች

$
0
0
ዝናብ መች ይከፋል ቢዘንብ ምን አለ መብረቅ ባያስከትል እያጉረመረመ መዝነቡንስ ይዝነብ ማበስበሱን ቢተው ቀን የጣለ አይደል ሌት የሚያዳልጠው። ★★★ ሌቱን ሲዘንብ አድሮ ቀኑን ብራ ዋለ ለምን ይወቅሱታል ሰው መስራት ከቻለ ሲጥልም አይጣል ነው ዶፉ ከወረደ ማን አለብኝ ያለው ገደሉም ተናደ። ★★★ ዝናቡ ከመጣ “አህያ ማይችለው” በጊዜ ‘ንጠለል ከወረደ አንዴ ነው እዲህ ከሚፎክር መጣሁ ቀረሁ እያለ [...]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 3166

Trending Articles