ይሄንን ጽሑፍ የጻፍኩት ታች አምና አሁን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ሆኘ እየመራሁ ነኝ የሚሉት አባ ማትያስ ለማወናበዱ እንዲመች እጣ መሆኑ ቀርቶ በይስሙላ ምርጫ ሐሙስ እንደተመረጡ ቅዳሜ በዕንቁ መጽሔት ላይ የወጣ ነው፡፡ በወቅቱ በጽሑፉ ላይ ሁለት ነገሮችን ተንብየ ነበር፡፡ አንደኛው ፓትርያርክ ተብለው የተመረጡት ሰው እንደ አባ ጳውሎስ ሁሉ ለቤተክርስቲያን ደኅንነትና ህልውና አደጋ እንደሚሆኑ የሚናገረው ሲሆን፡፡ ሌላው ደግሞ [...]
↧