“የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን” የኢዮጵያ ሬድዮና ቴሌቪዥን የሚለውን ቃል ለምን በትእምርተ ጥቅስ እንዳስቀመጥኩት የገባችሁ ይመስለኛል፡፡ ጣቢያው ስሙ እንደሚጠቁመው ለሀገር የብዙኃን መገናኛ ሳይሆን እራሳቸውን በመንግሥት ስም ያደራጁ በአብዛኛው ከሀገርና ከሕዝብ ጥቅም ተፃራሪ የሆነ ጥቅም ፍልጎትና አላማ ያለው ቡድን አላማ ማራመጃ ከሆነ ዐሥርት ዓመታት አልፏልና ነው በትእምርተ ጥቅስ ማስቀመጤ፡፡ ይህ የብዙኃን መገናኛ ሕግና ሕዝብ እንዲሆን የሚጠብቀው ነገር ግን [...]
↧