ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየወጡ ያሉ ስሞች 1. ልማቱ ፈጠነ 2. ቦንድነህ አባይ 3. ሊግ ይበልጣል 4. አኬልዳማ ታዬ 5. ኑሮ ውድነህ 6. ፌደራል እርገጤ 7. ስልጣኑ በዛብህ 8. ኮንዶሚኒየም ለማ 9. ግምገማ ከበደ 10. ተሳለጭ ሃገሬ 11. መተካካት ተሻለ 12. ባድመ ይበቃል 13. አሰብ ተስፋዬ 14. ቻይና ፍቅሩ 15. መብራት ይታገሱ 16. ቴሌነሽ በዝብዝ 17. [...]
↧