ይሞላ ብዪ ስኳትን፣ ህልሜ እልም እያለ ቢፈትነኝ ለህሊናየ አድር ብዪ ስማስን፣ ድካሙ ቢሸበርክኝ ተስፋ አልቆርጥም ባልኩ በተጋሁ፣ ህመሙ ቢደቁሰኝ ብላቴን ጌታ ታወሰኝ፣ ጸጋየ ህመሙ ዘልቆ ወጋኝ የጸጋየ ህመሙን ታመምኩ መላ ቅጡን አስጠፋኝ። ውስጤ ቢደማ ቢታወክ፣ የጸጋየ ሮሮ በአይነ ህሊናየ መጣብኝ የመጨረሻው እስትንፋስ ቃሉ፣ ሎሬት ህመሙ አመመኝ “እኔ ለእኔ ኑሬ አላውቅም ” ብሎ ያለን የስንብት ጸጸት [...]
↧