አድዋ! በድልሽ የተገኘ ምስራች ጊዜው ረዘመ ብሎ ሳይሰለች ዕድሜው በዕድሜ ላይ እየጨመረ ጀግኖችን እንደገና እያነሳ እየደመረ ዛሬም በልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ….ታሪክሽ ታውቀ የድል ብስራትሽ በዓለም ዓለም ዓለም ዓለም….አንጸባረቀ የጥቁር ህዝቦች የነፃነት ሻማ መሆንሽ ተወራ ሀገር ለሀገር ተሰማ ይሄው ተከበረ መቶ አስራ ስምንተኛ ዓመት ሁላችንም ደስ ይበለን በዚህ ብስራት የአበው ተጋድሎ የጀግንነት ደም ታሪኩ ተወሳ [...]
↧